Homeዜና

ዜና

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ላይ በተፈጸመ “የማጭበርበር ድርጊት” ምክንያት የፒ.ደብሊው.ሲ (PwC) ኩባንያዎችን አገደ

የዓለም ባንክ ግሩፕ በምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ፕሮግራም ስር በሚተገበረው የኢትዮጵያ-ኬንያ የከፍተኛ ቮልቴጅ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት ላይ “የተመሳጠረ እና የማጭበርበር ድርጊት” ፈጽመዋል ያላቸውን የፒ.ደብሊው.ሲ...

የሀገር ባህል ልብስ ዘርፍ በጥብቅ የግብር አፈፃፀም ምክንያት የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት ዘርፍ የሀገሪቱ የባህል መገለጫ እና ለሺዎች የሚቆጠሩ ጥቃቅን ባለሙያዎች የገቢ ምንጭ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት ከባድ የህልውና ስጋት ደቅኖበታል። በታሪካዊው መርካቶ...

ኢትዮጵያ ከአመታት ጥረት በኋላ በቡድን 20 አገራት የጋራ ማእቀፍ ሁለተኛውን የተናጠል የእዳ ሽግሽግ ስምምነት አደረገች

ዛሬ ይፋ እንደተደረገው አገሪቱ ከጣሊያን ጋር በቡድን 20 ማዕቀፍ ስር የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ከኮቪድ 19 መከሰት ወዲህ ኢትዮጵያ በጋራ ማእቀፍ በሚፈቀድላቸው አገራት የእዳ...

ዳንጎቴ ግሩፕ ከቻይናው ጂ.ሲ.ኤል ጋር የ4.2 ቢሊዮን ዶላር የተፈጥሮ ጋዝ ስምምነት ተፈራረመ

አፍሪካዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ለሚገነባው ግዙፍ የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ የሚውል የ4.2 ቢሊዮን ዶላር የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት ስምምነት ከቻይናው ጂ.ሲ.ኤል ግሩፕ ጋር ተፈራርመዋል። ለ25 ዓመታት...

ዩክሬንና ሮማኒያ በጥቁር ባሕር ላይ የሚገኝ ግዙፍ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችትን በጋራ ለማልማት እየተወያዩ ነው

የዩክሬን ብሔራዊ የኃይል ተቋም ናፍቶጋዝ በጥቁር ባሕር ላይ የሚገኝና ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበትን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት በጋራ ለማልማት ከሮማኒያው ኦኤምቪ ፔትሮም ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ውይይት...

ነዳጅ ማደያዎች ለህዝብ ትራንስፖርት ለሚሰጡ ተሸከርካሪዎች ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ

ባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦትን ለመጠበቅ አዲስ የቅድሚያ ተጠቃሚነትና የቁጠባ መመሪያ አውጥቷል ባለሥልጣኑ ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣውና ለነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች ባሰራጨው መመሪያ የነዳጅ አከፋፋይ...

የብር የመግዛት አቅም በሁለት ሳምንት ውስጥ በ አንድ በመቶ ተዳከመ

የባንኮች ፍላጎት ለጨረታ ከቀረበው የውጭ ምንዛሬ በሁለት እጥፍ ተኩል የላቀ ሆኗል የትይዩ ገበያ ዋጋ እየተዳከመ ነው ቢሆንም የባንኮች የውጭ ምንዛሬ የመግዛት ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img