Homeዜና

ዜና

በኢትዮጵያ  ባለሀብቶች ኢንቨስት ማድረግ የሚችሉበት ከባቢ እያደገ ነው ተባለ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ 4ኛው "ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ፎረም  ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ዝግጁ ናት በሚል መሪ ሀሳብ መካሄድ ጀምሯል የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንደገለጹት ኢትዮጵያ እየሰራች...

የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት በአፍሪካ የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ተፈላጊነት አሳደገ

በኢራን እና በእስራኤል መካከል ያለው ጦርነት ዓለም አቀፍ የንግድ ፍሰትን እያናጋ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በርካታ የአፍሪካ መንግስታት የነዳጅ አቅርቦት እጥረትን ለመከላከል ወደ ዳንጎቴ የነዳጅ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከAerCap ሁለት ግዙፍ የጭነት አውሮፕላኖችን በኪራይ ሊረከብ ተስማማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንባር ቀደም ከሆነው የአውሮፕላን አከራይ ኩባንያ AerCap ጋር በፈረመው ስምምነት፣ ሁለት የቦይንግ 777-300ER ተሳፋሪ አውሮፕላን የነበሩና ወደ...

የፋይናንስ ተቋማት ፌዴሬሽን በባንክ ሠራተኞች ብድር ላይ የተጣለውን የ35 በመቶ ታክስ እንዲሰረዝ ጠየቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን፣ በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በጸደቀው የፌዴራል የገቢ ግብር መመሪያ ማሻሻያ ላይ ያለውን ከፍተኛ ተቃውሞ ገለጸ። ፌዴሬሽኑ በተለይም በባንክ ሠራተኞች...

አዲስ አበባ ለአዲሱ የአሜሪካ የአደጋ ምላሽ ቢሮ የአፍሪካ ዋና ማዕከል ሆና ተመረጠች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባደረገው ከፍተኛ የፖሊሲ ለውጥ፣ አዲስ አበባን አዲስ ለተቋቋመው የአደጋ እና ሰብአዊ ምላሽ ቢሮ ከዓለማቀፍ 12 ቀጠናዊ ማዕከላት አንዷ አድርጎ መርጧታል። ይህ...

አነስተኛ ባንኮች በውጥረት ውስጥ ግዙፍ ባንኮች የተቀማጭ ገንዘብ ገበያውን እየተቆጣጠሩት ነው

በኢቢቪ ዘጋቢ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ውስጥ እየታየ ያለው ከፍተኛ የገበያ መዋጥ፣ አነስተኛ ባንኮች በገበያው ውስጥ ለመቆየት ብርቱ ትግል እንዲያደርጉ እያስገደዳቸው መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በጡረታ ፈንድ የሀብት ክምችት ላይ ስጋቱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፣ የኢትዮጵያ የመንግሥትና የግል ዘርፍ ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ተቋማት የያዙት የ529 ቢሊዮን ብር ሃብት በሀገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ላይ "ሥር የሰደደ ስጋት"...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img