Homeዜና

ዜና

በባሕረ ሰላጤ ጦርነት ምክንያት በግዥ ሂደት ላይ የነበረ ከ180 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ነዳጅ ማቅረብ እንዳልተቻ መንግስት አስታወቀ

መንግስት በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)  የነዳጅ...

ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠኑን ባለበት እንዲቀጥል ወሰነ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ በሀገሪቱ የታየውን አንጻራዊ የዋጋ መረጋጋት ይበልጥ ለማጠናከር የፖሊሲ ወለድ መጠኑ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን...

የኢትዮጵያ እና የቻይና የዕዳ ሽግሽግ ድርድር ወደ ማጠናቀቂያው ምዕራፍ መሸጋገሩ ተነገረ

በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ  ተካልኝ(ዶ/ር) ጨምሮ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ የኢትዮጵያ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዝደንት እና ጸሃፊያቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ

በኢቢቪ ዘጋቢ  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወለድ ነፃ ዘርፍ ሲቢኢ ኑር ሃላፊ ስልጣንን ያላግባብ በመጠቀም የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ፡፡ የባንኩ ምክትል ፕሬዝደንት እና የሲቢኢ...

ዳሸን ባንክ ከኤሌጋንስ አስመጪ እና ላኪ ድርጅት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

በኢቢቪ ዘጋቢ ዳሸን ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሸሪክ) እና ኤሌጋንስ አስመጪና ላኪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ነው የተፈራረሙት፡፡ ባንኩ በትራንስፖርትና...

ሚንግ ያንግ ስማርት ኢነርጂ በኢትዮጵያ 10 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት ሊያደርግ ነው

በኢቢቪ ዘጋቢ ሚንግ ያንግ ስማርት ኢነርጂ በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ የ10 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ ኢንቨስትመንት ሊያካሂድ ነው በአራተኛው "ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026" ከፍተኛ የንግድ ፎረም ላይ...

አባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በ30 ሚሊዮን ዶላር የአግሮ-ፕሮሰሲንግ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንቨስትመንት ክንድ የሆነው አባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (AIH)፣ በ30 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ በባሕር ዳር ከተማ ግዙፍ የአግሮ-ፕሮሰሲንግ ፋብሪካ ለመገንባት ማቀዱን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img