Homeዜና

ዜና

“ያልተገባ ተጽዕኖ ባለባቸው አካባቢዎች ምርጫውን እስከ መሰረዝ እንገደዳለን” — የምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ እየታዩ ያሉ የሕግ ጥሰቶችን አስመልክቶ በሰጠዉ መግለጫ፣ ያልተገባ ተጽዕኖ በሚታይባቸው አካባቢዎች ምርጫውን...

ዳሽን ባንክ  እስከ 6 ሚሊየን ብር  የሚያሸልም ልዩ የሱፐር እፕ ማስተዋወቅ ውድደር ሽልማትን  ጨምሮ  አዳዲስ አገልግሎቶችን አስጀመረ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ባንኩ  በዛሬው ዕለት ስራ ያስጀመረው  እስከ 6 ሚሊየን ብር የሚያሸልም የሱፐር አፕ ማስተዋወቅ ውድድርን ጨምሮ የዲጂታል ኢንቦርዲንግ አገልግሎት ፣ የዳሽን ስታር ሪፈራል ፕሮግራም...

የነዳጅ ዋጋ ቀጥሏል

በዚህ ወር ለሁለተኛ ጊዜ ነው የተጨመረው። ቤንዚን ከ 132. 18 ብር 10.23 ብር ጨምሮ 142.41 ብር ነጭ ናፍጣ ከ139.84 ብር 24 ብር ጨምሮ 163.98 ብር ከባድ ጥቁር...

የቻይና ባንክ በቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳየ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ እና የገንዘብ ሚኒስቴር በቢሾፍቱ ለሚገነባው አዲስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን በተመለከተ ከቻይና ባንክ ጋር ከፍተኛ የሥራ ውይይት...

ሚድሮክ እና የዱባዩ ዘ ፈርስት ግሩፕ በኢትዮጵያ 10 ሆቴሎችን ለመገንባትና ለማስተዳደር ተስማሙ

በኢትዮጵያ ግዙፉ የንግድ ተቋም ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዋና መሥሪያ ቤቱን ዱባይ ያደረገው "ዘ ፈርስት ግሩፕ ሆስፒታሊቲ" በኢትዮጵያ 10 ሆቴሎችን በጋራ ለመገንባትና ለማስተዳደር የሚያስችል...

አፍሬክሲም ባንክ ለዳንጎቴ ግሩፕ 15 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ

የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሬክሲም) እኤአ ከ2015 ጀምሮ ለዳንጎቴ ግሩፕ በአጠቃላይ 15 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የፋይናንስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ባንኩ ይህንን የገለጸው ሰሞኑን ለዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ...

ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ፊርማ መድረክ ቴሌሳይን (teleSign) የተሰኘ ሶሉሽን በይፋ አስጀመረ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ሶሉሽኑ  ዜጎች ካሉበት ሆነው የሰነድ ማረጋገጥ፣ የውክልና ስልጣን እና የጠበቃ ፈቃድ አገልግሎት ማግኘት እንደሚያስችል ተጠቁሟል። ካምፖኒው  ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከፍትህ ሚኒስቴር እና ከፌደራል ሰነዶች...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img