Homeዜና

ዜና

አማራ ባንክ  ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን አመራሮች በሥራ አስፈጻሚነት መመደቡን አስታወቀ

ሹመቱም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መጽደቁ ታውቋል፡፡ አማራ ባንክ የባንኩን የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በላቀ ደረጃ ለማሳካትና ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር፣ በብቃታቸውና በሥራ ልምዳቸው የተመሰከረላቸው የማኔጅመንት አባላትን በቁልፍ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ውጪ በአዳማ ከተማ ደራርቱ አደባባይ ወይም ወደ ወለንጪቲ በሚወስደው መንገድ ላይ ለህዝብ አገልግሎት የገነባውን አራተኛውን...

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት ማህበር የ6 ወራት እቅዱን ማሳካት አልቻለም ተባለ

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክሲዮን ማህበር በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ለማምረት ካቀደው የወረቀት ምርት ማሳካት የቻለው 52.7 በመቶውን ብቻ መሆኑን አስታወቀ። ይህም...

የሆርሙዝ ሰርጥ የጸጥታ ጥምረት ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ተስፋ እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ

በታላቋ ብሪታንያ እና በፈረንሳይ የሚመራውና ወደ 30 የሚጠጉ አገራትን ያቀፈው ዓለም አቀፍ ጥምረት፣ በሆርሙዝ ሰርጥ ያለውን የንግድ መርከቦች እንቅስቃሴ ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት እያጠናከረ...

ማንሰን ኢንቨስትመንትስ እና የቻይናው ባይጂያ ድርጅት የሴራሚክ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ተስማሙ

በኢቢቪ ዘጋቢ ማንሰን ኢንቨስትመንትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ለኢትዮጵያ ገበያ ተስማሚ የሆኑ ጥራት ያላቸው የሴራሚክ እና የፖርስሊን ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማስመረት እና ለማከፋፈል የሚያስችለውን ስትራቴጂያዊ...

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከአሜሪካ የሚባረሩ ስደተኞችን በጊዜያዊነት ለመቀበል ተስማማች

የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት ከአሜሪካ ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት፣ ወደ አገራቸው መመለስ የማይችሉ የሶስተኛ ወገን ስደተኞችን በጊዜያዊነት ለመቀበል መስማማቱን ይፋ አደረገ። በኪንሻሳ የሚገኘው የኮሙኒኬሽን እና...

ራዲሰን ሆቴል ግሩፕ በአፍሪካ ያለውን የሆቴሎች ቁጥር ከ100 በላይ አደረሰ

በአፍሪካ ግዙፍ ተንቀሳቃሽነቱን እያሳየ የሚገኘው ራዲሰን ሆቴል ግሩፕ እ.ኤ.አ እስከ ኤፕሪል 2026 ድረስ ባለው መረጃ በአህጉሪቱ ከ30 በላይ በሚሆኑ ሀገራት የያዛቸውን የሆቴሎች ቁጥር ከ100...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img