Homeዜና

ዜና

በኢትዮጵያ የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ ለሚልኩ ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የ40 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ተመደበ

በኢቢቪ ዘጋቢ የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB Global) በኢትዮጵያ ውስጥ በግብርናው ዘርፍ ለተሰማሩና ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ ለሚልኩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች...

በኤሌክትሪክ የምትንቀሳቀስ የዓለማችን ግዙፏ የዕቃ ጫኝ መርከብ

ንብረትነቷ የቻይና የሆነችውና 10 ሺህ ቶን ጭነት የመሸከም አቅም ያላት ግዙፍ የኤሌክትሪክ ዕቃ ጫኝ መርከብ፣ የመጀመርያ የንግድ ጉዞዋን መጀመሯን ታዉቋል። ይህን ተከትሎ ቻይና የኮንቴይነር ማጓጓዣ...

የባህረ ሰላጤው ሁኔታ ኢትዮጵያ በጀመረችው የኢኮኖሚ ማሻሻያው ግብ ላይ ጫና እንዳያሳድር ተሰግቷል

የኢቢቪ ዘጋቢ፣ ዋሽንግተን ዲሲ መንግስት በኢራን እና አሜሪካ ወ እስራኤል መካከል ባለው የግጭት ሁኔታ በባህረ ሰላጤው የተፈጠረው ችግር በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ላይ ጫና እንዳያሳርፍ...

የአሜሪካ ፍርድ ቤት ለኢትዮጵያውያን የተሰጠውን የጊዜያዊ ጥበቃ መብት እንዲቀጥል ወሰነ

የአሜሪካው የማሳቹሴትስ የፌደራል ዲስትሪክት ፍርድ ቤት ትናንት ባስተላለፈው ውሳኔ፣ በኢትዮጵያውያን ላይ ተጥሎ የነበረው የጊዜያዊ ጥበቃ መብትማብቂያ ጊዜ እንዲራዘም አዘዘ። ይህ ውሳኔ የሀገሪቱ የአገር ውስጥ ደህንነት...

ወጋገን ባንክ እና አይ ኤፍ ሲ የ10 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ

ወጋገን ባንክ ከዓለም ባንክ አባል ከሆነው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር የ10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ስልታዊ አጋርነት ባንኩ...

የአዲስ አበባ – አዳማ የፈጣን መንገድ ላይ የሚሰጡ አገልግሎቶች ክፍያ በዲጂታል  ለማከናወን የሚያስችል ሶሉሽን ይፋ ሆነ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ  ኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ጋር በመተባበር ዘመናዊ የዲጂታል የክፍያ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተግባራዊ አድርጓል።   የአዲስ አበባ - አዳማ የፈጣን መንገድ ላይ...

የፓን-አፍሪካየሥነ-ፈጠራ ኢኮኖሚ እና የኢኖቬሽን ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ በፌስቲቫ ከ10 ሺህ ሰዎች በላይ እንደሚታደሙ ተጠቁሟል፡፡ የሥነ-ፈጠራ ጥበባት ለለውጥ  በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ፣ በዘሌማን ኮሚኒኬሽን እና በፍሎውለስ ኤቨንትስ ትብብር...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img