Homeዜና

ዜና

“በሀገሪቱ የሚገኙ የመድህን ሰጪ ተቋማት ከቴክኖሎጂ ኃላ ቀርነት የተነሳ የህልዉና ስጋት ተደቅኖባቸዋል” ጥናት አመለከተ

በኢትዮጵያ የሚገኙ መድህን ሰጪ (ኢንሹራንስ) ኩባንያዎች ወቅቱ ለሚጠይቀው የዲጂታል ሽግግር ዝግጁ ባለመሆናቸው፣ አዲስ ወደ ዘርፉ እየገቡ ባሉ የቴክኖሎጂ ተቋማት (InsurTech) የመዋጥ አደጋ እንደተደቀነባቸው በቅርቡ...

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከኦፔክ መልቀቋን አስታወቀች

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ አባል ሆና የቆየችበትን የነዳጅ ላኪ አገራት ድርጅት (ኦፔክ) መልቀቋን ዛሬ ማክሰኞ ያስታወቀች ሲሆን፣ ውሳኔው በባህረ ሰላጤው...

የናፍጣ አቅርቦት ከዛሬ ጀምሮ ቀድሞ ወደ ነበረበት እንዲመለስ መንግሥት ወስኗል! – የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ከመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በፊት ወደ ነበረበት 9 ሚሊዮን ሊትር እንዲመለስ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ አሳውቀዋል። በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ምክንያት...

የዳሸን ባንክ 30 ዓመታትን ጉዞ የሚዘክር ዳሸን ኤክስፖ ተከፈተ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኤክስፖው ለዘጠኝ ቀናት በዋናው መሥሪያ ቤት እንደሚቆይ ተጠቁሟል። በዳሸን ኤክስፖ ባንኩ ከደንበኞች የአገልግሎት ተሞክሮና ባህል ጋር በማዛመድ የተገበራቸውን አሰራሮች፣ ከቁልፍ አጋር ተቋማት ጋር ያለውን...

ዩጋንዳ ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ ለማገድ እቅድ መያዟ ተነገረ

ዩጋንዳ ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክን በመግታት እሴት በመጨመር የምታገኘውን የኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማሳደግ ማቀዷ ነው የተገለፀው። ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ ስራን እና ሀብትን አሳልፎ...

ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ የኬንያ የነዳጅ ዋጋ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሊነጻጸር እንደማይገባ ገለጹ

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በሀገሪቱ የነዳጅ ዋጋ መናር ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመመከት ንግግር አድርገዋል። ፕሬዝዳንቱ እንደገለጹት፤ ኬንያ መካከለኛ ገቢ ያላት ኢኮኖሚ ያላት ሀገር በመሆኗ፣ ዋጋዋ...

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ፕራይም ካፒታል አ.ማ. ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ፕራይም ካፒታል አ.ማ. የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሰጥቷል። በዚህም ድርጅቱ ከባንክ ቡድን ውጭ በሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ እንዲሠራ ፈቃድ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img