Homeዜና

ዜና

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሾመ

የዳሽን ቢራ አክሲዮን ማኅበር ቦርድ አቶ ማትያስ ጌታቸውን አዲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል። ሹመቱ ካለፈዉ ከሰኞ ሚያዝያ 19 ቀን ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑ የተነገረ...

ዩናይትድ ስቴትስ የቪዛ ጊዜን በሚያልፉ ናይጄሪያውያን ላይ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

በናይጄሪያ የሚገኘው የአሜሪካ ሚሲዮን፣ ናይጄሪያውያን መንገደኞች የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ አክብረው ሳይወጡ ሲቀሩ ለሌሎች ዜጎች የሚሰጠውን የጉዞ ዕድል ሊያስተጓጉል እንደሚችል አስጠነቀቀ። ሚሲዮኑ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ 2 ነጥብ 1 ትሪሊዮን ብር መድረሱን ባንኩ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ ላይ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንዳሉት ባንኩ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ዘጠኝ ወራት...

የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያ አዲስ የአሰራር ሥርዓት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያን በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ደንበኞች የእፎይታ ጊዜ የሚሰጥ አዲስ የአሰራር ስርዓት መዘርጋቱን አስታውቋል። የአሰራር ሥረዓቱ በገንዘብ እጥረት ምክንያት...

ቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት  በ750 ሚለየን ዶላር  ወጪ ግንባታ መጀመሩ ተገለጸ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ80 ዓመታት ጉዞ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር አህጉራዊ ምልክትነቱን እያስቀጠለ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት በማስመልከት በተዘጋጀ መድረክ ላይ...

የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የኢንቨስትመንት መጠን በ90 በመቶ ጭማሪ አሳየ

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዘጠኝ ወራት ውስጥ በአጠቃላይ የኢንቨስትመንት መጠኑ ላይ የ90 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን አስታውቋል። ተቋሙ ባወጣው መግለጫ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የአበዳሪዎች ኢንሹራንስ አማካሪ እየፈለገ ነው

የአፍሪካ ልማት ባንክ (AfDB) በኢትዮጵያ ለሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ገለልተኛ የአበዳሪዎች ኢንሹራንስ አማካሪ ለመቅጠር የፍላጎት መግለጫ ጥሪ አቅርቧል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img