Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ያለበትን የ341 ሚሊዮን ዶላር ዕዳ ለመክፈል መቸገሩ ተገለጸ

የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ያለበት ውስብስብ ችግሮች በአስቸኳይ ካልተፈቱለት፣ ለግንባታው የተወሰደውን የ341.1 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ብድር ለመመለስ እንደሚቸገር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

የምግብ ዋጋ 13.5 በመቶ ጨመረ

የሚያዝያ ወር 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት መጠን 11.7 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል። የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች ዋጋ 13.5 በመቶ የጨመረ ሲሆን በዋናነት አትክልት፣ ስጋ፣ የወተት...

የኢትዮጵያ መንግሥት የስድስት ወራት የሀገር ውስጥ ወለድ ክፍያ ካለፈው ዓመት 250% ጨመረ

የኢትዮጵያ መንግሥት የ2018 የመጀመሪያ መንፈቅ የሀገር ውስጥ ብድር ወለድ ክፍያ 126.5 ቢሊዮን ብር ደርሷል። ወለዱ በስድስት ወራት ለዕዳ ከተመደበው በጀት 64.6% ድርሻ አለው። ከ2017...

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሾመ

የዳሽን ቢራ አክሲዮን ማኅበር ቦርድ አቶ ማትያስ ጌታቸውን አዲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል። ሹመቱ ካለፈዉ ከሰኞ ሚያዝያ 19 ቀን ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑ የተነገረ...

የሀረሩ ጃፓን!

ሙሉቀን የወንድወሰን ከሰሜን አሜሪካ የሀረሩ ጃፓን! የአገር ኩራት! ያንዳንድ ሰው እድል ደሞ ይገርማል፡፡የሀረሩ ጃፓን እንድል አሰኝቶኛል፡፡ ይህ የእውቁ ቢሊየነር የሮክፌለር መነሻ፤ መናገሻ ነው ኢስት ክሊቭላንድ ከተማ። ሰውየው ደግሞ እስኪገርመኝ...

የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያ አዲስ የአሰራር ሥርዓት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያን በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ደንበኞች የእፎይታ ጊዜ የሚሰጥ አዲስ የአሰራር ስርዓት መዘርጋቱን አስታውቋል። የአሰራር ሥረዓቱ በገንዘብ እጥረት ምክንያት...

ቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት  በ750 ሚለየን ዶላር  ወጪ ግንባታ መጀመሩ ተገለጸ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ80 ዓመታት ጉዞ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር አህጉራዊ ምልክትነቱን እያስቀጠለ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት በማስመልከት በተዘጋጀ መድረክ ላይ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img