Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ከወጪ ንግድ 8.71 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ

በ2018 በጀት ዓመት የ10 ወራት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ከታቀደው በላይ ውጤት መመዝገቡ ነው የተገለጸው። በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ውስጥ 7.25 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት ቢታቀድም...

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ የ54.6 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ድጋፍ አገኘች

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ መንግሥት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ማካሄዷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር...

የፋርስ ባህረ-ሰላጤ ጦርነት ለአንዱ ሲሳይ ለሌላው እዳ እየሆነ ነው

ዓለም በኢራን የአሜሪካ እና የእስራኤል ጦርነት ባስከተለው ወጪ ሲናጥ አንዳንድ ኩባንያዎች በምትኩ ከፍተኛ ትርፍ እያስመዘገቡ ነው። በግጭቱ የተነሳው አለመረጋጋት እና ኢራን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን በመዝጋቷ...

የምግብ ዋጋ 13.5 በመቶ ጨመረ

የሚያዝያ ወር 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት መጠን 11.7 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል። የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች ዋጋ 13.5 በመቶ የጨመረ ሲሆን በዋናነት አትክልት፣ ስጋ፣ የወተት...

“ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ውይይት አድርገናል”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተገናኝተው በኢኮኖሚያዊ እድገት፣ በአጋርነት እና ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር...

የቻይና የዜሮ-ታሪፍ መብት የአፍሪካን ኢንዱስትሪ እና የንግድ ትስስር ያፋጥናል ተባለ

ተንታኞች ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላላቸው 53 የአፍሪካ ሀገራት የሰጠችውን የዜሮ-ታሪፍ (ከቀረጥ ነፃ) መብት በአዎንታ ተቀብለውታል። ይህ እርምጃ የአህጉሪቱን የኢንዱስትሪ ልማት እና በአለም አቀፍ የንግድ...

የዓለም ዕዳ 353 ትሪሊዮን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረ ወሰን

የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋም (IIF) እንዳስታወቀው፤ እ.ኤ.አ. እስከ መጋቢት 2026 መጨረሻ ድረስ ያለው የዓለም አቀፍ የዕዳ መጠን ወደ 353 ትሪሊዮን ዶላር በመጠጋት አዲስ ክብረ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img