Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የብራዚል ሪል መዳከም በቡና ዋጋ ላይ ጫና አሳደረ

በሳህለማርያም ገ/መድህን በብራዚል የገንዘብ ምንዛሬ (ሪል) ላይ የታየው መዳከም፣ የዓለም አቀፍ የቡና ዋጋ እንዲቀንስ ምክንያት ሆኗል። ባሳለፍነው ሳምንትበተካሄደ ግብይት፣ የሐምሌ ወር የአረቢካ ቡና ውል (KCN26)...

የአፍሪካ ኢኮኖሚ በ2026 በ4.2 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ተገለፀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ይፋ ባደረገው የ"2026 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትንበያ" ሪፖርት መሰረት፣ የአፍሪካ ኢኮኖሚ በ2026 በ4.2 በመቶ እንደሚያድግ ታውቋል። ይህ እድገት በ2025 ከነበረው 4.4 በመቶ...

ኢትዮ ቴሌኮም ባለአክሲዎኖችን በይፋ ተቀበለ

ትርፍ የመከፈል መብት ከዘንድሮው በጀት አመት ጀምሮ የሚታሰብ ይሆናል ኢትዮ ቴሌኮም በሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የተመዘገበ የመጀመሪያው የመንግስት ኩባንያ ነው በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ግዙፉ እና ከፍተኛ ትርፍ በማስገባት...

ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ መዋዕለ-ነዋይ የወጣበት የግራንዴር ሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ስራ ጀመረ

በሞጆ ከተማ ‎በግራንዴር ሴራሚክ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተገነባው ፋብሪካ፣ መሰረት ልማቱ በ300,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ፣ የዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ የሴራሚክና...

ስድስት ሚሊዮን በርሜል የነዳጅ ዘይት የጫኑ ሦስት ሱፐርታንከሮች የሆርሙዝ ሰርጥን ለቀው ወጡ

በድምሩ 6 ሚሊዮን በርሜል የመካከለኛው ምስራቅ ድፍድፍ ዘይት የጫኑ ሦስት ግዙፍ የንግድ መርከቦች (ሱፐርታንከሮች) ስትራቴጂካዊውን የሆርሙዝ የባህር ሰርጥን ለቀው መወጣታቸው ተዘግቧል። ባለፉት ሁለት ወራት በፋርስ...

የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሐራ ገበያ የባቡር መስመር ግንባታ ከዓመታት መቋረጥ በኋላ ዳግም ተጀመረ

በአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሐራ ገበያ መስመር ላይ ተቋርጦ የነበረው የ1.7 ቢሊዮን ዶላር የባቡር መስመር ግንባታ፣ ከዓመታት መዘግየት በኋላ በይፋ ዳግም መጀመሩ ተገለጸ። ይህ 392 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው...

የኳታሩ ቢሊየነር አል-ኸያት ቤተሰብ በአፍሪካ በአቪዬሽን እና በመሠረተ ልማት  ግንባታ ለመሳተፍ እንቅስቃሴ መጀመሩ  ተገለጸ

ኢትዮጵያና ዲሞክራቲክ ኮንጎ ትኩረት የተደረገባቸው አገራት እንደሆኑ ተጠቅሟል፡፡ የኳታሩ ቢሊየነር አል-ኸያት ቤተሰብ በአፍሪካ እየተጠናከረ የመጣውን የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተከትሎ በአቪዬሽን እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያሉ የቢሊዮን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img