Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

70 በመቶ ኢትዮጵያውያን ዘመናዊ የጥርስ ማጽጃ/ሳሙና አይጠቀሙም

በኢቢቪ ዘጋቢ Worldpanel by Numerator የተሰኘ የገበያ አጥኝ ተቋም ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት ባለፈው አንድ አመት ውስጥ ከ 10 ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ውስጥ ሰባቱ የጥርስ ሳሙና...

ግብርና ሚኒስቴር በ10.15 ሚሊዮን ዶላር የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ለመገንባት ውል መፈራረሙን አስታወቀ

የግብርና ሚኒስቴር በአፍሪካ ልማት ባንክ ድጋፍና በ10.15 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ ዘመናዊ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ተቋም ለመገንባት ከ"አግሪፋም" ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።ስምምነቱ የኢትዮጵያን የዶሮ...

ኢሠማኮ የሥራ ክርክሮችን የሚመለከት ልዩ ችሎት እንዲቋቋም ጠየቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በአሰሪና በሠራተኛ መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶችንና የሥራ ክርክሮችን ብቻ የሚመለከት ራሱን የቻለ ልዩ ችሎት እንዲቋቋም መጠየቁን አስታውቋል። ኮንፌዴሬሽኑ ጥያቄውን ያቀረበው...

የወርቅ ዋጋ በአገር ውስጥ ገበያ ቀነሰ

-ዘርፉ ሳቢነቱ ቀንሷል እየተባለ ነው በኢቢቪ በባህረሰላጤው ጦርነት ሳቢያ የአገር ውሰጥ የወርቅ ዋጋ እስከ 16 በመቶ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለፀ። በኢትዮጵያ በመካከለኛ እና ባህላዊ ደረጃ  የሚመረተው የወርቅ መጠን...

ጁባ የግብፅን ወታደራዊ ካምፕ መዝጋቷን ተከትሎ በዓባይ ውዝግብ ላይ አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍ ተጀመረ

በደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በፓጋክ አካባቢ ለዓመታት ሲንቀሳቀስ የነበረው የግብፅ ወታደራዊ እና የደህንነት ካምፕ እንዲዘጋ የጁባ መንግስት መወሰኑ ተሰማ። ይህ ውሳኔ በምስራቅ...

የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ባንኮችና ዲጂታል ገንዘቦች ላይ ያነጣጠረ 21ኛውን የማዕቀብ እቅድ ይፋ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት በዩክሬን ላይ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ተከትሎ በሩሲያ ላይ የሚጥለውን 21ኛውን ከባድ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ረቂቅ ይፋ ማድረጉን የህብረቱ ከፍተኛ ዲፕሎማት ካጃ ካላስ አስታወቁ። ይህ...

ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ

በቅርቡ ሲደረግ የነበረው የእዳ ሽግሽግ ድርድር ያለ ውጤት መቋጨቱን ተከትሎ በዩሮ ቦንድ አንድ ቢሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።ኢትዮጵያ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img