በቅርቡ ሲደረግ የነበረው የእዳ ሽግሽግ ድርድር ያለ ውጤት መቋጨቱን ተከትሎ በዩሮ ቦንድ አንድ ቢሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
ኢትዮጵያ እኤአ በ2014 ቦንድ ሸጣ የተበደረችውን 1 ቢሊየን ዶላር በ2024 መክፈል የነበረባት ቢሆንም የመክፈያ ጊዜ ይሸጋሸግልኝ ጥያቄ በማቅረቧ እስካሁን በጣት የሚቆጠሩ ያልተሳኩ ድርድሮችን ለማድረግ እየሞከረች ነው።@seco
Breaking News
ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ
Popular Categories


