Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ የ4 ቢሊዮን ዶላሩን የዚጂን ጎልድ እና የአላይድ ጎልድ የባለቤትነት ሽግግር አጸደቀች

የኢትዮጵያ መንግሥት የቻይናው ዚጂን ጎልድ ኢንተርናሽናል የካናዳውን አላይድ ጎልድ ኮርፖሬሽን በ4 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ያቀረበውን ጥያቄ አጽድቋል። ይህ ውሳኔ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘውን የኩርሙክ...

በባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው  የብድር ገደብ ሙሉ በሙሉ ተነሳ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ሰባተኛ ስብሰባው አስመልክተው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የብድር...

በአለማችን እጅግ ውድ የሚባለው የከበረ ድንጋይ ኢትዮጵያ ተገኝቷል

በ1980ዎቹ በብራዚል ፓሪባ ግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተገኘ የተገለፀው ፓሪባ እጅግ ብርቅ ድንጋይ በኢትዮጵያ መገኘቱ ነው የተሰማው። ከብራዚል በተጨማሪ በ2000ዎቹ መጀመሪያ በናይጄሪያ እና ሞዛምቢክ እጅግ በጥቂቱ...

የኢትዮጵያ አርብቶአደሮች ፈተና..

በቢሊዮኖች የሚቆጠር የልማት በጀት ቢመደብም፣ የመቋቋም አቅም ግን ለምን አልተሻሻለም? በኢትዮጵያ አርብቶ አደር አካባቢዎች ለዓመታት በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ከለጋሽ ድርጅቶች እና ከመንግስት ካፒታል በጀት ቢፈስም፣...

ኢትዮጵያ በ2035 ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለመሆን 18 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ ስትራቴጂ ነደፈች

የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እስከ ፈረንጆቹ 2035 ድረስ መላውን የሀገሪቱን ክፍል አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂ እየቀረጸ መሆኑን አስታወቀ። ለዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት...

ኢትዮጵያ የቡና ምርቷን በሄክታር በሁለት እጥፍ ለማሳደግ አዲስ ኢኒሼቲቭ አስተዋወቀች

👉በቀጣይ 5 አመት ከ ኤክስፖርት የሚገኘው ገቢ በእጥፍ እንዲጨምር ነው የታቀደው። ዛሬ በግብርና ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተጠራ መድረክ ይፋ የተደረገው ኢኒሼቲቭ የኢትዮጵያን የቡና ምርትና ምርታማነት...

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ሳምንታዊ የአክሲዮን ግብይት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገረ

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ (ESX) ሳምንታዊ የአክሲዮን (ኢኩዊቲ) የግብይት መጠኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሻገር አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ያስመዘገበ ሲሆን፣ ይህም...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img