Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ቁጥሮች ስለ የቴሌብር ‼️

👉 ደንበኞች ቁጥር 60.6 ሚሊዮን 👉 8.54 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞች 👉 13.29 ሚሊዮን አዳዲስ አካውንቶች ተመዝግበዋል 👉 6.85 ሚሊዮን የማይንቀሳቀሱ (inactive) አካውንቶች ተወግደዋል 👉 ንቁ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች (active...

በአለም ትልቁ የመርከብ ድርጅት ወደ አፍሪካ ተመለሰ

የዓለም ሁለተኛው ትልቁ የኮንቴይነር መርከብ ድርጅት የሆነው ኤ.ፒ. ሞለር-ማርስክ በቀይ ባህር ውስጥ በንግድ መርከቦች ላይ ከደረሰው ጥቃት በኋላ ለሦስት ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረውን የሱዌዝ...

የኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት ገቢ ከድምፅ በለጠ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ካምፓኒው የደንበኞቹ ቁጥር 90 ነጥብ 1 ሚሊየን መድረሱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የካምፓኒውን የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ላይ እንዳስታወቁት ኢትዮ...

ኢትዮጵያ ወደ ዱባይ የምትልከውን ጥሬ ወርቅ ልታቆም ነው

በኢትዮጵያ የሚመረተው ወርቅ በሙሉ ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እንደምትልክ የታወሳል፡፡ ሆኖም መንግስት የወርቅ ማንጠሪያ ማቋቋሙን ተከትሎ ወደ ዲባይ የሚልከውን ወርቅ እንደሚያቆም ነው የሚጠበቀው፡፡ የገንዘብ ፖሊሲ...

ባማኮን ሪልስቴት መሐል ቦሌ— የገነባቸውን ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለባለቤቶቻቸው አስረከበ

በግንባታው ዘርፍ በጥራት እና በልህቀት ከ20 ዓመታት በላይ የተሻገረውና የባማኮን ግሩፕ አካል የሆነው ባማኮን ሪልስቴት መሐል ቦሌ ላይ ያስገነባቸውን ቅንጡ እና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን...

የአዲስ አበባ በጀት በ43.5 በመቶ አደገ፤ የካፒታል ወጪው የጠቅላላ በጀቱ ግማሽ በላይ ድርሻ ይዟል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት፣ በሦስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አራተኛ መደበኛ ጉባዔው፣ ለ2019 በጀት ዓመት የቀረበለትን ረቂቅ በጀት መርምሮ በሙሉ ድምፅ...

የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር የአገልግሎት አድማሱን ወደ 12 የአፍሪካ ሀገራት አስፋፋ

የኢትዮጵያ የጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር በምስራቅ አፍሪካ ያለውን ተጽዕኖ ከማጠናከር ባለፈ፣ የአገልግሎት አድማሱን ወደ 12 የአፍሪካ ሀገራት በማስፋፋት አህጉራዊ ተወዳዳሪነቱን እያሳደገ መሆኑን አስታወቀ። ተቋሙ የ10ኛ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img