Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ሲጠበቅ የነበረው የአኪር ኮንስትራክሽን ሃራጅ ታገደ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀረበለት የመቃወም አቤቱታ መሰረት ስመ ጥር የሆነው አኪር ኮንስትራክሽን ላይ እሮብ ነሀሴ 27 ቀን ሊደረግ የነበረው የሃራጅ ጨረታ ተሰርዟል፡፡ የአኬር ኮንስትራክሽን...

አገልግሎቴን በዲጂታል የታገዘ እያደረኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታወቀ

ተቋሙ Digital ESL ”የደንበኛ ራስ አገዝ ዲጂታል አገልግሎት (Customer Self Service Web & Mobile App) በይፋ አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የአገልግሎት አሰጣጡን ሙሉ በሙሉ...

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የውጭ ዜጎች በችርቻሮ ንግድ ላይ እንዳይሰማሩ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰማ

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ የውጭ ሀገር ዜጎች በችርቻሮ ንግድ እና በጎዳና ላይ ንግድ ላይ እንዳይሰማሩ ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቱ በናይሮቢ ከትናንሽ ንግድ ባለቤቶች ጋር...

ኢትዮ ቴሌኮም አመታዊ ገቢውን 295 ቢሊዮን ብር ለማድረስ እንደሚሰራ አስታወቀ

ኩባንያው "ቀጣዩ አድማስ" ስትራቴጂ ሁለተኛ አመት ዕቅዱን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንዳስታወቁት ካምፓኒው የዲጂታል ክፍተትን ለማጥበብ፣ አገራዊ...

የስንዴ ዋጋ ባለፉት ሦስት ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛው ደረጃ ላይ ደረሰ

​በዩክሬን ጦርነት ምክንያት የተፈጠረው የንግድ መስመር መስተጓጎል ዓለም አቀፍ የምግብ ዋስትና ስጋት ላይ እንዲወድቅ አድርጎታል። በወቅቱ በተካሄደው ግጭት ሳቢያ የስንዴ የወደፊት የውል ዋጋ ከምንጊዜውም...

ለሰራተኛ ደሞዝ የማይታሰብበት የጷጉሜ ወር ሙሉ ለሙሉ የፌስቲቫል እንዲሆን ጥሪ ቀረበ

ጷጉሜ አብ የተሰኘ ኩባንያ አከናወንኩት ያለውን ጥናት መሰረት አድርጎ እንደገለጸው አስራ ሶስተኛው ወር ሰራተኞች ለአገልግሎታቸው ምንም ዓይነት ክፍያ አለማግኘታቸው የስራ ተነሳሽነታቸው ላይ ጫለው ብሏል፡፡ የድርጅቱ...

ኢትዮ ቴሌኮም ለቴሌፕሌይ ጨዋታ አሸናፊዎች ቢዋይዲ መኪኖችን ሸለመ

ዛሬ በመስቀል አደባባይ መገናኛ ብዙሃን በተከታተሉት የዲጂታልዕጣ መርሃ ግብር ሶስት የተለያዩ ቁጥሮች ዕድለኛ የስልክ ቁጥር ሆነው ወጥተዋል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ዕጣው ከደረሳቸው ሰዎች ስልክ ተደውሎላቸውለተገኙት ሁለት ዕድለኞች በቀጥታ መሸለማቸውንአብስሯቸዋል፡፡ ኩባኒያው ለአንድ ዓመት ያክል ባካሄደው የቴሌፕሌይ ጨዋታኤሌክትሪክ መኪኖቹን ሳይጨምር በየቀኑ፣ በየሳምንቱና በየወሩከ32 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብ፣ የጉዞ፣ የሞባይልቀፎና የቴሌኮም አገልግሎት ሽልማት አበርክቷል። ለአንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሰዎች የስልክ ቀፎ፣ ለሁለት መቶ አርባሁለት ሺህ ደንበኞች ደግሞ ገንዘብ ተላልፏል፡፡ ሁለት ሚሊየንየሚጠጉ ተሳታፊዎች የኩባኒያው የተለያየ ዐይነት አገልግሎትደርሷቸዋል፡፡ የጨዋታው ዓላማ ቴክኖሎጂ አፍቃሪያን እየተዝናኑክህሎታቸውንና ያላቸውን እምቅ ተሰጥኦ እንዲጠቀሙ ማስቻልመሆኑን የኩባኒያው የስትራቴጂክ ፓርትነርሺፕና ሰፖርትዳይሬክተር አቶ ሚሊዮን መክብብ አስታውቀዋል፡፡ በዚህም ልዩ ልዩ ፈጠራ የታከለባቸውን ሀገር በቀል የቴክኖሎጂውጤቶች እያቀረበ መሆኑን ነው የገለጹት፡፡ እንደሳቸው አባባል ይህ አዝናኝ ጨዋታ ዕድለኞችን ከመሸለምባሻገር ሀገራችን አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመዘርጋትና ለአካባቢ ጥበቃየሚስማማ የመጓጓዣ ስርዐት ለማስፋት የምታደርገውን ሽግግርየማበረታታትና የመደገፍ ተልዕኮም አለው። ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ ቢ ዋይ ዲ መኪኖች በዕጣ ለወጣላቸውእድለኞች በቀጣይ በሚዘጋጅ ልዩ የሽልማት አሰጣጥ መርሐግብር በይፋ እንደሚያስረክባቸው አስታውቋል፡፡ የዕጣውን ሂደት የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች፣መገናኛ ብዙሃንና ተጋባዥ እንግዶች ተከታትለውታል፡፡ አቶ ሚሊዮን የቴሌፕሌይ መዝናኛና ሽልማት ይቀጥላል ብለዋል፡፡ደንበኞቹ በጨዋታው ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ዕለታዊ፣ሳምንታዊና ወርሃዊ ሽልማት ለማሸነፍ እንዲተጉ ጥሪአቅርበዋል። አቶ ሚሊዮን የመኪና ሽልማቱ ከእንግዲህ በኋላ በየሶስት ወሩእንደሚካሄድ አስታውቀዋል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም የመጪውን ዘመን የቴክኖሎጂና የዲጂታልትስስር ታሳቢ ያደረገ የሶስት ዐመት ዕቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰይገኛል፡፡ ይህ ዕቅድ ደንበኞቹ በኩባኒያው አገልግሎት ከሚጠቀሙትየመረጃ አቅርቦት በተጨማሪ የተለያየ ክህሎት እንዲያጎለብቱያግዛል ያለውን ስልት የሚያስፈጽምበት ነው፡፡ በቴሌብር በመገበያየትና በማይ ኢትዮቴሌኮም የአየር ሰዐት ሲገዙለዕድል የሚታጩበት ደረሰኝ ወዲያው ያገኛሉ፡፡ በድግግሞሽ የሚያጠራቅሙት ነጥብ ደግሞ ወደ ዕድለኛነትእንዲጠጉ ያስችላቸዋል፡፡ ይህ ዓይነቱ አሰራር ደንበኞቹ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በክህሎትእንዲጠቀሙና እንዲዝናኑ አጋጣሚውን እንደሚፈጥር ነው አቶሚሊዮን የተናገሩት፡፡ ከኩባኒያው ጋር ያላቸውን ትስስር ለማጠናከርም ያግዛል ብለዋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠቃሚዎች ቁጥር ከዘጠና ሚሊየንተሻግሯል፡፡ የደንበኞቹም ቁጥር ከስልሳ ሚሊዮን በልጧል፡፡SECO

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img