Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

አየር መንገዱ ባወጣው መግላጫ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡  ደንበችበአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር...

የሚድሮክ ሳምንት ኤግዚቢሽንና ባዛር ሊካሄድ ነው

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስኬቶቹን የበለጠ ለማጉላት፣ ከማህበረሰቡ ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከርና ቀጣይ የትኩረት መስኮቹን ለማሳወቅ ከፊታችን ጥቅምት 2/2019 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በአይነቱ...

በታሸገ ውሃ ከፍተኛ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

-ጭማሪው ተጋኗል ሲሉ ባለሞያዎች ተችተዋል በኢትዮጵያ የውሃ ኢንደስትሪ ከትላንት ጀምሮ ከፍተኛ የዋጋ ክለሳ መደረጉን ለኢት ቢዝነስ ቪው የደረሰው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለዘርፉ ቅርብ የሆኑ የመረጃ ምንጮች ለኢት...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለሠራተኞቹ 1.2 ቢሊዮን ብር ቦነስ ሰጠ

በ2018 ዓመት በኤክስፖርት 390 ሚሊየን ዶላር ማግኘቱንም በበዓመታዊ የቤተሰብ ቀን በዓሉ ላይ አስታውቋል፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቤተሰብ ቀን በወዳጅነት አደባባይ መስከረም 7/2019 ባከበረበት ወቅት የግሩፑ...

ኢትዮጵያ በቴምር  ተገቢውን ምርት እያገኘች እንዳልሆነ ተነገረ

2ኛው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ክልል ሊካሄድ ነው። በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮጵያ ለቴምር ልማት ተስማሚ የሆነ የአየር ጠባይ እና የመሬት ሀብት እንዳላትና በተለይም  በአፋር፣...

የኢንተርኔት አቅርቦት ቢኖርም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን የሞባይል ኢንተርኔት አይጠቀሙም ተባለ

የስማርት ስልክ ውድነት ዋነኛ ምክንያት ነው! ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በሞባይል ኢንተርኔት ያልተጠቀሙ ነገር ግን በሞባይል ብሮድባንድ ኔትወርክ ሽፋን ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ ከሆነባቸው አገራት...

በቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ጣቢያ የደረሰውን አደጋ ተከትሎ የልማት ስራዎች ሙሉ በሙሉ ተቋረጡ

በለንደን የአክሲዮን ልውውጥ ገበያ የተመዘገበው “ከፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር” የተባለው የማዕድን ኩባንያ በኢትዮጵያ በዋናነት በሚያስተዳድረው የቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ላይ የነበሩትን ሁሉንም የልማት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img