Tag: keneya

የምስራቅ አፍሪካ ባንኮች ከሸበሌ ባንክ ጋር ስልታዊ አጋርነት ለመመስረት ፍላጎት ማሳየታቸው ተነገረ

የሸበሌ ባንክ ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት የጀመረውን ስልታዊ ጉዞ ተከትሎ፣ በርካታ የምስራቅ አፍሪካ ባንኮች ከባንኩ ጋር አብሮ ለመስራት እና...

የገንዘብ ኖቶችን ለጌጣጌጥ መጠቀም እስከ 7 ዓመት እስራት ሊያስቀጣ እንደሚችል ተገለጠ

በኬንያ የገንዘብ ኖቶችን እንደ አበባ በመጠቅለልና በማጣበቅ ለስጦታ ማቅረብ በሕግ የሚያስቀጣ ተግባር መሆኑን የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ አስጠነቀቀ።  ባንኩ ሰኞ ዕለት...

የአፍሪካ ወጣት ሸማቾች በኢኮኖሚ ፈተናዎች ውስጥ ሆነው ለገበያው አዲስ ተስፋ እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ

የቦስተን ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ባወጣው አዲስ ሪፖርት መሠረት፣ አፍሪካ በአሁኑ ወቅት የዋጋ ንረትና የገንዘብ ምንዛሬ መዋዠቅ የሚታይበት አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ወቅት...

ምሥራቅ አፍሪካ በአውሮፓ የታገዱ አደገኛ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች መጣያ እየሆነች መሆኑ ተገለጸ

የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና በበለጸጉት አገራት እንዳይሰሩ የታገዱና ለጤና እጅግ አደገኛ የሆኑ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች መጣያ እየሆነ መምጣቱን አንድ አዲስ የምርመራ...