የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በኡጋንዳ የተቀሰቀሰውን የኢቦላ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነ የህዝብ ጤና ችግር ሲል በይፋ አወጀ

በበሽታው እስካሁን 89 ሰዎች እንደሞቱም ተገልጿል፡፡

 ይህ ወረርሽኝ የተከሰተው ቡንዲቡግዮ (Bundibugyo) በተባለ  የቫይረስ ዝርያ በመሆኑ እና ለዚህ ዝርያ እስካሁን የጸደቀ ክትባትም ሆነ ልዩ የሕክምና መድኃኒት ባለመኖሩ ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ስጋት ፈጥሯል።

በመካከለኛው አፍሪካ ያለው የወረርሽኝ ሁኔታ በፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል ያለው የአለም ጤና ድርጅት የበሽታው ተጠቂዎች ቁጥር ከ336 በላይ መድረሱን አስታውቋል፡፡

በበሽታው እስካሁን 89 ሰዎች እንደሞቱም ተነግሯል፡፡

የወረርሽኙ ማእከል በምስራቅ ዲአርሲ ኢቱሪ ግዛት (በተለይም ሞንግዋሉ፣ ሩዋምፓራ እና ቡኒያ) ቢሆንም አሁን ላይ በሽታው ወደ  ዋና ከተማ ኪንሻሳ፣ በኤም23 አማፂያን ቁጥጥር ስር ወደምትገኘው  የጎማ ከተማ እና ድንበር ተሻግሮ እስከ ካምፓላ መድረሱን የአለም ጤናድርጅት አስታውቋል፡፡@seco

Related

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ  ሀላፊዎች ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ሀላፊነታቸው ተነሱ

ድርጅቱን በቦርድ ሊቀመንበርነት ሲመሩት የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ምክትል  ሰብሳቢ...

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የተሰጠው የእገዳ መመሪያ ውዝግብ አስነሳ​​

በኢትዮጵያ የሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች የሦስት እርከን የደመወዝ ጭማሪ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጸደቀ

የሀገሪቱ ግዙፉ መንግሥታዊ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ተመረቀ

“ከማገዳችን በፊት ከአምስቴ በላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል!” የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያስመረቀው...

Popular Categories