የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር (UEFA) የ2025/26 የገቢ ክፍፍል

ሻምፒዮኑ ፓሪስ ሴንት ዠርሜ €25 ሚሊዮን አግኝቷል፡፡

በዘንድሮው የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር በቡዳፔስት የዋንጫ ጨዋታቸውን ያደረጉት አርሰናልና ፓሪስ ሴንት ዠርሜ ከፍተኛ ገቢ አግኝተዋል።

አሸናፊው ክለብ ደግሞ ለፋይናል በመድረሱ ቀድሞ ከተሰጠው €18.5 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ €6.5 ሚሊዮን ዩሮ እግኝቷል።

የUEFA የ2025/26 የገቢ ክፍፍል በምንመለከትበት ወቅት

👉ለዋንጫ ጨዋታ መድረስ €18.50 ሚሊዮን

👉ሻምፒዮን መሆን (Champion Bonus) +€6.50 ሚሊዮን (በጠቅላላው €25 ሚሊዮን)

👉የግማሽ-ፍጻሜ (Semi-finals) ተሳታፊዎች €15.00 ሚሊዮን

👉የሩብ-ፍጻሜ (Quarter-finals) ተሳታፊዎች €12.50 ሚሊዮን አግኝተዋል፡፡

በሌላ በኩል የቅዳሜውን የፍፃሜ ጨዋታ በዋና ዳኝነት የመራው ጀርመናዊው ዳኛ ዳንኤል ሲበርት (Daniel Siebert) ሲሆን፣ ይህ ጨዋታ በውድድር ዓመቱ የመራው 10ኛ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታው ነበር።

UEFA ትክክለኛውን የክፍያ መጠን በይፋ ባያወጣም፣ የከፍተኛ ደረጃ ዳኞች ክፍያ እንደ ልምዳቸው እና እንደ ጨዋታው ክብደት ደረጃ ሥርዓት የሚወሰን ሲሆን የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታን የዳኘው ዳኛ ከ €10,000 እስከ €11,000 ዩሮ ክፍያ አግኝቷል።@seco

Related

በኤሌክትሪክ የምትንቀሳቀስ የዓለማችን ግዙፏ የዕቃ ጫኝ መርከብ

ንብረትነቷ የቻይና የሆነችውና 10 ሺህ ቶን ጭነት የመሸከም አቅም...

በግሎባል ባንክ የ18 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን ግዢ እና የአመራር ውዝግብ አዳዲስ ጥያቄዎችን አስነሳ

በቅርቡ ከፍተኛ የአመራርና የመልካም አስተዳደር ውዝግብ ውስጥ የገባው ግሎባል...

ዘመን ባንክ የኢንተርፕራይዞች የአሰራር ክፍተት ለመሙላት እየሰራ ነው

የአነስተኛና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞች አቅም ማጎልበት ትኩረት እንደሚሻ ተጠቁሟል የዘመን ባንክ...

አንበሳ ባንከ በተፈጠረበት ጫና ብሄራዊ ባንክ ጣልቃ እንዲገባ ጠየቀ

አዲሱ ቦርድ እስካሁን ስራ መጀመር አልቻለም ተብሏል ባለፈው አመት የተደረገውን...

ሰሊጥ 21 ሺህ ብር በመሸጥ ከፍተኛ ዋጋ አስመዘገበ

ዋጋው ከቀደመው አመት 20 በመቶ ጭማሪ ሊያሳይ ችሏል ባለፉት ጥቂት...

Popular Categories