Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

አዳማ  የፈጣን ስማርት የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ  ተጠቃሚ  ሆነች

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ውጪ በአዳማ ከተማ ደራርቱ አደባባይ ወይም ወደ ወለንጪቲ በሚወስደው መንገድ ላይ ለህዝብ አገልግሎት የገነባውን አራተኛውን...

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት ማህበር የ6 ወራት እቅዱን ማሳካት አልቻለም ተባለ

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክሲዮን ማህበር በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ለማምረት ካቀደው የወረቀት ምርት ማሳካት የቻለው 52.7 በመቶውን ብቻ መሆኑን አስታወቀ። ይህም...

ማንሰን ኢንቨስትመንትስ እና የቻይናው ባይጂያ ድርጅት የሴራሚክ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ተስማሙ

በኢቢቪ ዘጋቢ ማንሰን ኢንቨስትመንትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ለኢትዮጵያ ገበያ ተስማሚ የሆኑ ጥራት ያላቸው የሴራሚክ እና የፖርስሊን ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማስመረት እና ለማከፋፈል የሚያስችለውን ስትራቴጂያዊ...

ስመ ጥሩ  የምጣኔ ሀብት ባለሙያ – አበበ አምሮ ሰላሴ  

አቶ አበበ አምሮ ሰላሴ በ IMF ስማቸው በጉልህ ከሚጠሩ የዘርፋ ባለሙያዎች መካከል ተጠቃሽ ኢትዮጵያዊ ናቸው። በለንደን ስመ ጥሩው የምጣኔ ሀብት ትምህርት ቤት London School of...

ራዲሰን ሆቴል ግሩፕ በአፍሪካ ያለውን የሆቴሎች ቁጥር ከ100 በላይ አደረሰ

በአፍሪካ ግዙፍ ተንቀሳቃሽነቱን እያሳየ የሚገኘው ራዲሰን ሆቴል ግሩፕ እ.ኤ.አ እስከ ኤፕሪል 2026 ድረስ ባለው መረጃ በአህጉሪቱ ከ30 በላይ በሚሆኑ ሀገራት የያዛቸውን የሆቴሎች ቁጥር ከ100...

የቻይና ባንክ በቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት አሳየ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ እና የገንዘብ ሚኒስቴር በቢሾፍቱ ለሚገነባው አዲስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን በተመለከተ ከቻይና ባንክ ጋር ከፍተኛ የሥራ ውይይት...

ሚድሮክ እና የዱባዩ ዘ ፈርስት ግሩፕ በኢትዮጵያ 10 ሆቴሎችን ለመገንባትና ለማስተዳደር ተስማሙ

በኢትዮጵያ ግዙፉ የንግድ ተቋም ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዋና መሥሪያ ቤቱን ዱባይ ያደረገው "ዘ ፈርስት ግሩፕ ሆስፒታሊቲ" በኢትዮጵያ 10 ሆቴሎችን በጋራ ለመገንባትና ለማስተዳደር የሚያስችል...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img