Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የንግድ ገበያ ማዕከላቷን ዘጋች

በመካከለኛው ምስራቅ በቀጠለው ከፍተኛ ወታደራዊ ግጭት ሳቢያ የተፈጠረውን የጸጥታ ሥጋት ለመቆጣጠር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የሀገሪቱ የንግድ የገበያ ማዕከላት ለሁለት ተከታታይ ቀናት...

ጃምቦ ኮንስትራክሽን በጀንቦሮ ሪል ስቴት ላይ ክስ መሰረተ

ከሳሽ ጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ 1ኛ ንግድ ችሎት በጀንቦሮ ሪል ስቴት ኃ/የተ/የግ/ማ ላይ ነው ክሱን የመሰረተው፡፡ ጃምቦ ኮንስትራክሽን...

ብሔራዊ ባንክ በተለያዩ መተግበሪያዎች የሚደረጉ የአቻ የዲጂታል ግብይቶች ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ክሪፕቶ ከረንሲን ጨምሮ ፈቃድ በሌላቸው የተለያዩ መተግበሪያዎች የሚደረጉ የአቻ የዲጂታል ግብይቶች ማገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በተዘረጉ የቁጥጥር ማዕቀፎች መሰረት በተደረገ ክትትል...

ሞዛምቢክ ብሔራዊ አየር መንገዷን ለመታደግ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ድጋፍ ጠየቀች

የሞዛምቢክ መንግሥት ለዓመታት ከፍተኛ ኪሳራና የአሠራር ችግር ሲፈታተነው የቆየውን ብሔራዊ አየር መንገዷን (LAM) መልሶ ለማቋቋም እና ለማነቃቃት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ሙያዊ ድጋፍና ልምድ ለመጋራት...

በ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ላደርግ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በዓለምሰገድ እስጢፋኖስ በአፋር ክልል በአፍዴራና ዳሎል አካባቢ ላሉ የጨውና ፖታሽ አምራች ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም 21 አዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን 24 ሰዓት ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር...

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ስልታዊ ወደቦችን ከባቡር መስመር ጋር ለማገናኘት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ቁልፍ የሆኑ ስልታዊ ወደቦችን ከኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር አ.ማ ጋር እስከ 2026 ማብቂያ ድረስ ለማገናኘት የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ስምምነት የኢትዮጵያን የውጭ ንግድ የጀርባ...

የዓለም የነዳጅ ገበያ ዕጣ ፈንታ፤ በ2027 የሚጠበቀው የዋጋ ጭማሪ እና መንስኤዎቹ

ጎልድማን ሳክስ በቅርቡ ይፋ ባደረገው የትንተና ሪፖርት፣ የዓለም የነዳጅ ገበያ በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ መዋዠቅ እንደሚያስተናግድና እ.ኤ.አ. በ2027 ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ ሊያገግም እንደሚችል...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img