Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የክልሎች የጋራ ገቢ ድርሻ ወደ 91.73 ቢሊዮን ብር ከፍ አለ

በኢቪቢ ዘጋቢ ​የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር እንደገለጹት፣ በተደረገው የጋራ ገቢዎች ክፍፍል ቀመር ማሻሻያ ምክንያት የክልሎች ድርሻ ከነበረበት 4.2 ቢሊዮን ብር...

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በሶማሊያ “አሰቃቂ የረሃብ ቀውስ” ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም በሶማሊያ እጅግ አሳሳቢ የሆነ የገንዘብ ድጋፍ እጥረት መከሰቱን ተከትሎ፣ በአገሪቱ በሚገኙ 4.4 ሚሊዮን ዜጎች ላይ “አሰቃቂ የረሃብ አደጋ”...

የቆዳ ኢንዱስትሪውን ለማነቃቃት በሞጆ የጋራ የቆሻሻ ማከሚያ ያለው ‘ሌዘር ሲቲ’ እየተገነባ መሆኑ ተነገረ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያን የቆዳ ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት ለማሳደግና ዘርፉ ያለበትን የአካባቢ ጥበቃ ተገዢነት ችግር ለመፍታት በሞጆ ከተማ የጋራ የቆሻሻ ማከሚያ ሥርዓት ያለው 'ሌዘር ሲቲ' እየተገነባ መሆኑን...

‘ቴሌ ስትሪም’ ይፋ ሆነ

በዓለምሰገድ እስጢፋኖስ ኢትዮ ቴሌኮም ዘመነኛ የዲጂታል ማሰራጫ አስተዋውቋል። 'ቴሌ ስትሪም' የሚሰኘውና በርካታ የቴሌቪዥን ቻነሎችንና ዲጂታል ይዘቶችን ያቀፈው ዲኮደር መሰል አገልግሎትን ነው። ከቴሌቪዥን ጋር ተያይዞ የሚሰራው ቴሌስትሪም የጣራ...

በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ተፈላጊነት ጨምሯል

በነዳጅ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎች ላይ የተጣለው ከፍተኛ ቀረጥ ተከትሎ በኤሌክትሪ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎች ተፈላጊነት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል፡፡ ኢትዮጵያ ለነዳጅ ግዢ ከፍተኛ ወጪ ከሚያወጡ አገራት መካከል የምትጠቀስ ሲሆን...

የሀገር ውስጥ ምርቶች የገበያ ድርሻ ወደ 45.8 በመቶ አድጓል- አቶ መላኩ አለበል

በኢቢቪ ዘጋቢ  የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እንደገለጹት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ከፍተኛ ስኬቶች ተመዝግቧል፡፡ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ የማምረት አቅም አጠቃቀም በ2014 ከነበረበት 46 በመቶ ወደ 66.3...

የባህር በር አልባነት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ በዓመት እስከ 31 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እያደረሰ መሆኑ ተገለጠ

በኢቢቪ ዘጋቢ ኢትዮጵያ የባህር በር አልባ መሆኗና ከወደብ ጋር የተያያዙ ከፍተኛ ገደቦች መኖራቸው፣ ሀገሪቱ በዓመት ከ19 ቢሊዮን እስከ 31 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img