Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ቁጥር እና ሀቅ፡ የኢንተርኔት ዋጋ ዳሰሳ በኢትዮጵያ

በኢቪቢ ዘጋቢ የዳታ (የኢንተርኔት) ተደራሽነት የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት ቁልፍ ሆኗል፡፡ በአፍሪካ የዳታ ተደራሽነት እያደገ ሲሆን የዋጋ ጉዳይም አብሮ ይነሳል፡፡ ከሰሃራ በታች ከፍተኛ የቴሌኮም (ዴታ) ዋጋ ያለባቸው...

ተቋሙ አቅሙን በማሳደግ ተደራሽነቱን ለማስፋት ወቅቱን የጠበቀ የታሪፍ ማሻሻያ እያደረገ እንደሚቀጥል አስታወቀ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቅዳሜ ገበያ እንዳስታወቀው የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ የሚከናወነው የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ባወጣው “የኤሌክትሪክ ታሪፍ መወሰኛ መመሪያ ቁጥር008/2012 ዓ.ም'' መሰረት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

የደሱ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባለ ሀገራቱ ተፈረመ

ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳን በአባልነት የያዘው የደሱ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ስምምነት በአባለ ሀገራቱ ተፈራርመዋል። ዛሬ በጅቡቲ የተከናወነው የፊርማ ስነስርዓት ስምምነቱ የሎጂስቲክስ አቅርቦትን በማቀላጠፍ እና...

ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ በተጨማሪ መርከብ ግዥዎች ላይ ለውጥ አደረገ

በኢቢቪ ዘጋቢ ግዙፉ የመርከብ አንቀሳቃሽ መንግስታዊ ኩባንያ፣ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) ሊገዛቸው ባሰባቸው ተጨማሪ መርከቦች ላይ የፍላጎት መጠይቅ ማሻሻያ አደረገ፡፡ ተቋሙ ከፍ ያለ የመጫን...

የቴሌኮም ኦፕሬተሮች የ5 በመቶ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ክፍያን ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ!!

በኢቢቪ ዘጋቢ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱት ሁለቱም የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ማለትም ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፤ መንግሥት ባወጣው አዲስ ደንብ መሠረት የአገሪቱን የአደጋ መከላከል አቅም ለማጠናከር የሚውለውን የ5...

የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር ተገዢነትን ለማሻሻል አዲስ ስልታዊ እቅድ እያዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስቴር በመካከለኛና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ዘንድ የሚታየውን የዜሮ፣ የኪሳራ እና የክሬዲት ሪፖርት አቀራረብ መጨመር ለመግታት የሚያስችል "የግብር ተገዢነት ማሻሻያ እቅድ" የተሰኘ አዲስ...

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ቢ ዲ ኦ ኮንሰልቲንግኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፈቃድ ሰጠ

በኢቪቢ ሪፖርተር የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ቢ ዲ ኦ ኮንሰልቲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የካፒታልገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሰጥቷል። በዚህም ድርጅቱ በድርጅት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪነት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img