Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ መንግሥትና የልማት አጋሮች ለአካታች ዕድገትና ለዘላቂ ሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት አደሱ

የኢትዮጵያ መንግሥት እና የልማት አጋሮች ቡድን በአዲስ አበባ ባካሄዱት ከፍተኛ የልማት ፎረም፣ በአገሪቱ ብሔራዊ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች መሠረት በማድረግ ለአካታች ዕድገትና ለዘላቂ ሰላም በጋራ...

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የ81.5 ሚሊዮን ዩሮ የኢኮኖሚ ድጋፍ እና የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ በቡድን 20 የብድር ማዕቀፍ ስር ከኦፊሴላዊ አበዳሪዎች ኮሚቴ አባላት መካከል የመጀመሪያውን የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ከፈረንሳይ ጋር ተፈራርማለች። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ...

ኢትዮጵያውያን በውጭ አገር ኢንቨስት እንዲያደርጉ ተፈቀደ

በኢቢቪ ዘጋቢ በሰፊ የማክሮኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ከውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ጋር ተያይዞ በርካታ ማሻሻያዎችን ማድረጓን ቀጥላለች፡፡ ከነዚህም መካከል ከዚህ በፊት ይተገበሩ የነበሩ ክልከላዎች...

አየር መንገዱን በከፊል ወደ ግል የማዛወር ወይም አክሲዮኖችን ለሕዝብ ክፍት የማድረግ  እቅድ እንደሌለ ተገለጸ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አክሲዮኖቹን ለሕዝብ ክፍት የማድረግ (IPO) ወይም ተቋሙን በከፊል ወደ ግል የማዛወር ዕቅድ እንደሌለው የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ...

በጅቡቲ የሚገኙ ባለሀብቶች በሸበሌ ባንክ የአክሲዮን ግዢ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ተነገረ

ሸበሌ ባንክ በጅቡቲ ከሚገኙ ታዋቂ የንግድ መሪዎች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ባካሄደው ውጤታማ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ፣ በሀገሪቱ የሚገኙ ባለሀብቶች የባንኩ ባለቤት...

በኢትዮጵያ የኤም-ፔሳ ተጠቃሚዎች በአማካይ በወር የሚያወጡት የግብይት ክፍያ 0.50 የኬንያ ሺሊንግ ብቻ መሆኑ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የሳፋሪኮም ኤም-ፔሳ (M-Pesa) ተጠቃሚዎች በአማካይ በወር የሚያወጡት የግብይት አገልግሎት ክፍያ 0.50 የኬንያ ሺሊንግ ብቻ መሆኑ ተገለጸ። እስከ ታህሳስ 2025 (እ.ኤ.አ) ባሉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ...

ዝቅተኛ ተሳታፊ የታየበት የመሬት ጨረታ ከፍተኛ ገንዘብ ቀረበበት

ለሚኩራ የሚገኝ 500 ካሬ ሜትር መሬት 6.5 ሚሊየን ብር ተሸጧል በኢቢቪ ዘጋቢ ባሳለፍነው ሳምንት በተደረገ የ8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጨረታ ያቀረበው...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img