Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የመሠረተ ልማት እና የዕውቀት ክፍተት ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን እንደ መያዣ የመጠቀም መርሃ-ግብርን አጓተተው

አነስተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎችና አርሶ አደሮች እንደ ከብት ያሉ ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በመያዣነት በመጠቀም የባንክ ብድር እንዲያገኙ ለማስቻል የተጀመረው መርሃ-ግብር፣ በመሠረተ ልማት እና በዕውቀት ክፍተት...

የግል ድርጅቶች ጡረታ ፈንድ ወደ ካፒታል ገበያ ሊገባ ነው

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጡረታ ፈንድ ኢንቨስትመንቱን ለማሳደግና አማራጮቹን ለማስፋት ወደ አዲሱ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ለመግባት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ለፓርላማ...

ትራምፕ የ”አጎዋ” የንግድ ስምምነት ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ፈረሙ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ምርቶቻቸውን ያለ ቀረጥ ወደ አሜሪካ ገበያ እንዲያስገቡ የሚፈቅደውን የ"አጎዋ" ስምምነት እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2019...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የማዕድን ማውጣት የምስክር ወረቀት አገኘ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዓለም አቀፍ የሲያናይድ አጠቃቀም የጥራት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማግኘቱ ተገለፀ። ይህ ስኬት ይፋ የተደረገው የ12 ሀገራት የማዕድን ዘርፍ ተወካዮች እና የኢትዮጵያ...

ኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭን እውን ለማድረግ የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ የ“ሆራይዘን” ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታን እውን ለማድረግ የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት በጅቡቲ ነው የተፈራረሙት። ስምምነቱ ከፍተኛ አቅም ያለው...

የኢትዮጵያ የቡና ዘርፍ የአውሮፓን ህብረት የደን ጥበቃ መስፈርት ለማሟላት ተጨባጭ እድገት ማሳየቱ ተገለጸ

የኢትዮጵያ የቡና ዘርፍ በአውሮፓ ህብረት የወጣውን አዲስ የደን ጭፍጨፋ ነፃ የአቅርቦት ሰንሰለት ደንብ (EUDR) ለማሟላት ተጨባጭ እድገት እያሳየ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ። ህብረቱ  እንዳስታወቀው፣ በዋና...

የዓለም ሥራ ድርጅት በውጭ አገር ለሚሰማሩ ዜጎች ጥበቃ የሚውል የ1.2 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

የዓለም የሥራ ድርጅት (ILO) ከአውሮፓ ኅብረት ባገኘው ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ፣ ወደ ውጭ አገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎችን መብትና ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል አዲስ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img