Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ለገጠር ፋይናንስ እና ልማት ፕሮጀክት የሚውል የ110 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ተገኘ

የኢትዮጵያ መንግስት በገጠር አካባቢዎች የሚካሄዱ የልማት ስራዎችን ለማፋጠን እና የፋይናንስ አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ድጋፍ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ማግኘቱን አስታወቀ። ይህ ግዙፍ...

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ ሲል አስታወቀ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት  የስድስት ወራት ስራ አፈጻጸም በገመገመበት መድረክ  ላይ እንደተገለጸው ባለፈው በጀት ዓመት ዓመቱን ሙሉ ከሰራዉ አረቦን በግማሽ ቢሊየን የበለጠ አረቦን በ6 ወራት...

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የአረቢካ ቡና ምርታማነትን የሚወስኑ 12 ቁልፍ ምክንያቶችን ለዩ

በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች አማካኝነት በጌዴኦ ዞን ለአሥር ዓመታት የተካሄደ አዲስ ጥናት በአረቢካ ቡና ምርታማነትና ጥራት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ 12 የተቀናጁ ምክንያቶችን ይፋ አደረገ። በ"ቢቬሬጅ ፕላንት...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የ2026 የአፍሪካ “የዓመቱ ምርጥ የኢንዱስትሪ ኢነርጂ ፕሮጀክት” ተብሎ ተሸለመ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአፍሪካ የንግድ ምክር ቤት የ2026 የዓመቱ "የኢንዱስትሪ ኢነርጂ ፕሮጀክት" (Industrial Energy Project of the Year) ተብሎ ተመረጠ። ጥር 21 ቀን 2018...

ኢትዮ ቴሌኮም በሳፋሪኮም ላይ የወሰደው እርምጃ መሰረተ ልማትን ለመጠበቅ እንጂ አገልግሎት ለማቋረጥ እንዳልሆነ አብራራ

ኢትዮ ቴሌኮም በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኤም-ፔሳ አገልግሎት ላይ የወሰደው እርምጃ የደንበኞችን ደህንነትና የኩባንያውን መሰረተ ልማት ከመጠበቅ አኳያ የተከናወነ እንጂ ሆን ተብሎ ኔትወርክን የመዝጋት ፍላጎት እንዳልነበረው...

በስድስት ወራት 709 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ ችያሉ ሲል የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረካቸውን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄዱ ነው የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ እንደገለጹት በያዝነው 2018 በጀት ዓመት...

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሶምኬብል በአህጉራዊ የዲጂታል ትብብር እና ስትራቴጂያዊ አጋርነት መመስረት ያስችላል የተባለ ውይይት አካሄዱ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከሶምኬብል (Somcable) ሊቀመንበር መሐመድ ሰይድ ጉኡዲ እና ዋና ስራ አስፈጻሚ መሐመድ ኢብራሂም አህመድ ጋር በዓለም አቀፍ ዲጂታል...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img