Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት ዘርፉ ላይ የብቃት መስፈርትና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሥርዓት ለመዘርጋት ዝግጅት ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ

የአውሮፓ ባለሀብቶች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ሲገቡ የሚገጥሟቸውን የመረጃ አቅርቦት ችግሮች ይቀርፋል የተባለ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት የልህቀት ማዕከል  ተከፈተ በኢትዮጵያ የአውሮፓ የንግድ ምክር ቤት አዲስ ቢሮ...

የኢትዮ ቴሌኮም  ባለፉት ስድስት ወራት  85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

ካምፓኒው 2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንደገለጹት ኩባንያው ባለፉት ስድስት ወራት  በቴሌኮም...

በባንኮች መካከል የሚካሄድ የውጭ ምንዛሪ ግብይት አውታር (Platform)  በይፋ ተጀመረ

የግብይት አውታሩ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ላለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና ለፋይናንስ ዘርፍ ዘመናዊነት ወሳኝ ምዕራፍ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡  በባንኮች መካከል በሚደረገው የውጭ ምንዛሪ ገበያ ውስጥ ግልጽነትን፣ ትክክለኛ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሳይበር ደኅንነቱን በሰው ሠራሽ አስተውሎት ሊጠብቅ ነው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዲጂታል አገልግሎቶች መስፋፋት ጋር ተያይዞ የሚመጡ የሳይበር ጥቃቶችንና የማጭበርበር ድርጊቶችን ለመከላከል ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚጠቀም አዲስ የደኅንነት ስትራቴጂ ተግባራዊ ሊያደርግ...

1.75 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት ዘመናዊ የማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንፃ ተመረቀ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ያስገነባውና ለግብርና ምርቶች እንዲሁም ለእንስሳት ተዋጽኦ ክምችትና ስርጭት የሚውል ግዙፍ የማቀዝቀዣ መጋዘንና ሁለገብ ሕንፃ በዛሬው ዕለት...

ገበያውን ለማረጋጋት በመወጣው የግማሽ ቢሊየን ዶላር  ጨረታ  25 ባንኮች  በማካኝ አንድን ዶላር 154.81 ብር  የማሸነፊያ ዋጋ ወሰዱ፡፡

ብሄራዊ ባንክ  ባለፉት ሁለት ወረት ብቻ  6 የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ደረገ ሲሆን ሁለቱ ቀደም ሲል በየ15 ቀኑ አደርገዋለው ብሎ ካወጣው  ጨረታ ተጨማሪ የተደረጉ ናቸው፡፡ በስድስቱ...

ባለፉት 6 ወራት ለሀገር ውስጥ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች ከ13.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ለሀገር ውስጥ ገበያ ካቀረባቸው ምርቶች ከ13.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል። ይህ አፈጻጸም...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img