Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በኢትዮጵያ የወርቅ ልማት ላይ የተሰማራው አላይድ ጎልድ በቻይናው ዚጂን ሊጠቅለል ነው

በኢትዮጵያ፣ በማሊ እና በኮትዲቩዋር ግዙፍ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክቶች ያሉት ካናዳዊው አላይድ ጎልድ ኮርፖሬሽን ፣ በሆንግ ኮንግ የአክሲዮን ገበያ ከተመዘገበው ዚጂን ጎልድ ኢንተርናሽናል ኩባንያ ጋር...

የአፄ ኃይለስላሴ የልጅ ልጆች ሆቴላቸውን ሸጡ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን መግዛቱን አስታወቀ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አፄ ኃይለስላሴ ልጃቸው ልዑል መኮንን በመኪና አደጋ ምክንያት በድንገት ማረፋቸውን ተከትሎ ለልጅ ልጆቻቸው መተዳደሪያ...

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አራተኛው ምዕራፍ በስኬት መጠናቀቁ ተገለጠ

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ የአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ አካል የሆነው አራተኛው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ግምገማ መጠናቀቁን አስታወቁ። እንደ መግለጫው...

ኢትዮጵያና ሕንድ በቅመማ ቅመም እና በመድኃኒት ዕፅዋት ዘርፍ በስትራቴጂካዊ አጋርነት ለመሥራት ተስማሙ

ኢትዮጵያና ሕንድ በቅመማ ቅመም እና በመድኃኒት ዕፅዋት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በኢትዮጵያ የሕንድ ኤምባሲ ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጋር...

አዲስ ቻምበር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባቋቋመው የአደጋ ስጋት ቅነሳ ምክር ቤት ውስጥ አባል በመሆን ሥራ ጀመረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአደጋ ጊዜ የሚደረጉ ድጋፎችን በተቀናጀና በተቋማዊ መንገድ ለመምራት እንዲሁም "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት" የሚደረገውን አገራዊ የፖሊሲ ሽግግር ለማገዝ "የአደጋ ስጋት ቅነሳ...

የዓለም የገንዘብ ድርጅት አራተኛውን የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ግምገማ አጠናቀቀ

የዓለም የገንዘብ ድርጅት ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ በኢትዮጵያ እየተተገበረ ባለው የተራዘመ የብድር አቅርቦት ፕሮግራም አራተኛውን ግምገማ ማጠናቀቁን አስታውቋል። ቦርዱ ግምገማውን ተከትሎ ኢትዮጵያ የ261 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ...

የዳያስፖራው ማህበረሰብ በሀገር ውስጥ ለሚያቋቁሟቸው ፕሮጀክቶች የብድር አገልግሎት እንደሚመቻች ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራው ማህበረሰብ አባላት በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚያቋቁሟቸው ከትናንሽ እስከ ትላልቅ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች አስፈላጊውን የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። የባንኩ ከፍተኛ የሥራ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img