Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በአለም አቀፍ ታዋቂ የፈርኔቸር አቅራቢ አሽሊ ኩባንያ በአራዳ ሞል  የፈርኔቸር ውጤቶችን ማቅረብ  የሚያስችለውን ውል ተፈራረመ

በኢትዮጵያ ከዩስራ ሆምስ ፈርኔቸር ጋር በመተባበር በዓለም ላይ ግንባር ቀደም የቤት ዕቃዎች አምራች የሆነው አሽሊ ኩባንያ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአራዳ ሞል ላይ ምርቶቹን ለማቅረብ...

በሶማሌ ክልል ከ8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጠ

በሶማሌ ክልል ከ8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጠ ባለፉት ስድስት ወራት ከ8 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ፕሮጀክቶች...

በሶማሌ ክልል የጎዴ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ለመጀመሪያ ጊዜ የሩዝ ምርት መሰብሰብ ተጀመረ

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በምዕራብ ጎዴ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ለመጀመሪያ ጊዜ በመስኖ የለማውን የሩዝ ምርት የመሰብሰብ ሥራ በይፋ ተጀመረ። ይህ የልማት እርምጃ ክልሉ ከሰብአዊ እርዳታ ጥገኝነት...

ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ የኒውክሌር ኃይል ማመንጨት እንደምትጀምር አስታወቀች

የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን የአገሪቱን የኃይል ዋስትና ለማረጋገጥና ዘላቂ ልማትን ለመደገፍ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በኒውክሌር ቴክኖሎጂ የታገዘ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ለመጀመር ማቀዱን ይፋ...

ለትግራይ ክልል ከተመደበው በጀት ውስጥ እየተላከ ያለው አንድ ሶስተኛው ብቻ ነው ተባለ

በክልሉ ያለውን የበጀት እጥረት ለመቅረፍ  በሲሚንቶ፣ በመጠጦችና በታሸጉ ውሃዎች ላይ አዲስ የዋጋ ጭማሪ ተጥሏል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እያጋጠመው ያለውን የበጀት እጥረት ለመቅረፍ እና ማህበራዊ...

የዶላር መጠባበቂያ ግልጋሎት በከፍተኛ መጠን እየወረደ ነው

በኢቢቪ ዘጋቢ በቅርቡ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የአገራት ዶላር በመጠባበቂ ገንዘብ የመያዝ ሁኔታ በ20 አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቅናሽ ታይቶበታል። እኤአ ከ1990ዎቹ አጋማሽ ወዲህ የዶላር የመጠባበቂያ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች የሚያቀርቧቸው የጥናት ሰነዶች ጥራት እንደሚጎድላቸው ገለጸ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የብድር ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት የሚቀርቡ የፕሮጀክት አዋጭነት ጥናቶች ጥራትና ደረጃቸውን ያልጠበቁ መሆናቸው ለብድር አሰጣጡ ሂደት እንቅፋት እየሆነ መምጣቱን ገለጸ። ባንኩ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img