Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በኢትዮጵያ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆኑ የንግድ ፈቃዶች መሰረዛቸው ተገለጠ

በኢትዮጵያ በፌዴራል ደረጃ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የንግድ ድርጅቶች ቁጥር ባለፈው የ2025 የፈረንጆቹ ዓመት ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ተገለጠ። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባለሙያዎች የተዘጋጀው አምስተኛው የሥራ ገበያ...

በኢትዮጵያ እየተፋጠነ የመጣው የከተሞች መስፋፋት በመኖሪያ ቤትና በመሠረተ ልማት ላይ ጫና ፈጠረ

ኢትዮጵያ እኤአ በ2026 የ6.3 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደምታስመዘግብ ቢተነበይም፣ በአገሪቱ እየታየ ያለው ፈጣን የከተሞች መስፋፋት በመኖሪያ ቤት፣ በመሠረተ ልማትና በመሠረታዊ አገልግሎቶች ላይ ከፍተኛ ጫና...

የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያን ፈጣን የአየር ትራንስፖርት እድገት እና እየሰፋ የመጣውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም አቀፍ ትስስር ዘላቂ...

የጢስ ዓባይ 1 የኃይል ማመንጫ ጣቢያን ዳግም ወደ ሥራ ለመመለስ የጥገና ሥራዎች መጀመሩ ተሰማ

ለበርካታ ዓመታት አገልግሎት መስጠት አቁሞ የቆየውን የጢስ ዓባይ 1 የኃይል ማመንጫ ጣቢያን ዳግም ወደ ሥራ ለመመለስ የጥገና ሥራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። ጣቢያው ከአገልግሎት...

የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ በመጀመሪያው ዓመት 81.8 ሚሊዮን ብር ኪሳራ አስመዘገበ

​የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ በ2017 በጀት ዓመት የ81.8 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ማስመዝገቡን በዓመታዊ ሪፖርቱ ይፋ አደረገ። ይህ ኪሳራ ያጋጠመው ለቴክኖሎጂ፣ ለባለሙያዎች ቅጥር እና...

ግዙፉ የፈረንሳይ ሱፐር ማርኬት አስተዳዳሪ ካርፉር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ጋር ይፋዊ የቢዝነስ ቅንጅት/ፍራንቻይዝ ለማድረግ ተስማማ

በበርካታ የአለም ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ ሸቀጥ በማቅረብ የሚታወቀው ካርፉር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገባ ሲገለፅ ቆይቷል። ኢትዮዽያ ለዘመናት ለሌሎች ተከልክሎ የነበሩ የንግድ ዘርፎችን እያላላች እንደሆነ ይታወቃል። ከዚህም መካከል...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 220 ቦታዎች ላይ አዲስ የሊዝ ጨረታ ማውጣቱን አስታወቀ። ቢሮው የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ከቀጣዩ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img