Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በኢትዮጵያ ግዙፍ የተባለው የቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት በ340 ሚሊዮን ዶላር በጀት ግንባታ ሊጀምር ነው

ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ የሚገኘው የቱሉ ካፒ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት ለግንባታ የሚያስፈልገውን 340 ሚሊዮን ዶላር ፋይናንስ በማጠናቀቁ ወደ ሥራ...

ኢትዮ ቴሌኮም ለዕድለኛ ደንበኞች ሽልማት አስረከበ

ኩባንያው የስድስት ተጨማሪ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብርንም አካሄዷል ኩባንያው  130ኛ ዓመት ክብረ-በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለደንበኞች ባዘጋጀው...

በኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል ተቀየረ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንደገለጹት፣ ከዚህ ቀደም በእጅ (ማኑዋል) ይሰጥ የነበረው የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ አሁን ላይ...

ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ውጪ የባንክ ሥራ በመስራት ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት

ከብሔራዊ ባንክ ዕውቅና ውጪ በህገ-ወጥ መንገድ ከውጭ ሀገር ገንዘብ በማስተላለፍ ኢትዮጵያ ከ41 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርጓል የተባለው ተከሳሽ ፉአድ ተማም ላይ...

የኢትዮጵያ ፖስታ የ ሳጥን አልባ መልዕክት አገልግሎትና የፖስታ ገበያ መተግበሪያዎችን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ፖስታ ያበለጸጋቸውን "ሳጥን አልባ (Virtual)" የመልዕክት አገልግሎት እና "የፖስታ ገበያ" የኢ-ኮሜርስ መተግበሪያዎችን ነው ወደ ስራ ያስገባው፡፡ መተግበሪያዎቹ ተቋሙ እየሰራበት የነበረውን ልምድ ከዘመኑ የፈጠራ ስራዎች...

ከ 1ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ካፒታል ኢንቨስት ያደረጉ ድርጅቶች  ወደ ስራ መግባታቸው ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ

ባለሀብቶቹ  በማዕድንና በሶላር ዘርፍ እንደተሰማሩ ተጠቁሟል። በ3ኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2025 አለም አቀፍ የቢዝነስ ፎረም ላይ ጎበዝ  የተሰኘው የቻይና አምራች ድርጅት በ250 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር...

ዳሸን ባንክ  31.4 ቢሊዮን ብር ገቢ  አስመዘገብኩ አለ

ዳሸን ባንክ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት (2017) ከፍተኛ የፋይናንስ አፈጻጸም በማስመዝገብ አጠቃላይ ገቢውን  31.4 ቢሊዮን ያደረሰ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ34% ከፍተኛ ጭማሪ ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img