Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ጅቡቲ ከግብፅ ጋር ውል ጨረሰች

የኢትዮጵያ ተደጋጋሚ የወደብ ልማት ጥያቄ ምላሽ አላገኘም። ወደ ጅቡቲ የወረዱት የግብፅ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ/ጀነራል ከማል ኤል ዋዚር እንደተጠበቀው ለወደብ ልማት ስምምነት አስረዋል። ሁለቱ አገራት በ3...

ጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች የኤክክፖርት የዋጋ ማሻሻያ ቢደረግም ላኪዎች ምርቶቹን በክምችት ይዘዋል ተባለ

መጋዘኖችን በመፈተሽ እርምጃ እወስዳለሁ ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር  አስጠንቅቋል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች  ከኢትዮጵያ ጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች ላኪዎች ማህበር የሥራ...

የቡና ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው ተባለ

ለዋጋው ማሽቆልቆል የምርት መጨመር እንደምክንያት ተጠቅሷል፡፡ ከሳምንት በፊት የወጣው የUSDA ሪፖርት እንደሚያመለክተው የ2025/26 የዓለም የቡና ምርት ከላፈው ዓመት ምርት የ3.5 ሚሊዮን ኬሻ ብልጫ በማድረግ 178.8...

በቂ የእርድ እንስሳት አቅርቦት አለመኖር ለሥጋ ፋብሪካዎች ፈተና መሆኑ ተጠቆመ

በኢትዮጵያ የሚገኙ የሥጋ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው እንዳያመርቱ ካደናቀፏቸው ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል አንዱ በቂ የእርድ እንስሳት አቅርቦት አለመኖር መሆኑን የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች...

ባለሥልጣኑ ለገዳ ሴኩዩሪቲስ ዲለር አ.ማ. የአገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለገዳ ሴኩዩሪቲስ ዲለር አ.ማ. (Gada Securities Dealer S.C.) የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ።  ዛሬ ረቡዕ ታኅሣሥ 15 ቀን 2018...

ሳፋሪኮም የታሪፍ ማሻሻያ እንዲደረግ ለኢትዮ ቴሌኮም ይፋዊ ጥያቄ ማቅረቡ ተሰማ

በኢቢቪ ዘጋቢ ተጨማሪ የቴሌኮም ኩባንያ በመሆን ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳፋሪኮም ከመነሻውም በአገሪቱ የሚሰራበት ታሪፍ እንደማያዋጣው ሲገልፅ መቆየቱ የሚታወስ ነው። ሆኖም ፍሬህይወት ታምሩ የሚመሩት ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት...

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ቦርድ 84 አዲስ ደረጃዎች አጸደቀ

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ቦርድ 84 የኢትዮጵያ ደረጃዎችን በ3ኛው የደረጃዎች ቦርድ በማስጸደቅ ወደ ተግባር ማስገባቱ ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ቦርድ በቅርቡ ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባው ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img