Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በኢትዮጵያ 2026 ኢንቨስት ያድርጉ ቢዝነስ ፎረም ” invest in Ethiopia 2026: High Level Business Forum” ሊካሄድ እንደሆነ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን አስታወቀ

 “Invest in Ethiopia 2026፡ High Level Business Forum” ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን ዝግጁነት በስፋት እንደሚያሳይ ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አራተኛውን “Invest in Ethiopia 2026: High...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካፒታል ማሻሻያ እንዲደረግለት ዳግም ጥያቄ አቀረበ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተከፈለ ካፒታሉ ከፍ እንዲደረግለት ለሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጥያቄ ማቅረቡ ታወቀ። አየር መንገዱ ይህንን ጥያቄ ከሁለት ዓመታት በፊት አቅርቦ የነበረ...

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ አምራቾች ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚቀርቡትን ምርቶች   ለሀገር ውስጥ ገበያ ሊያቀርቡ ነው

ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኤክስፓርት የጥራት ደረጃ የተዘጋጁ ኢንዱስትሪ ምርቶችን በ'ዘመን ገበያ' ለሸማቾች ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል ስምምነቱ የኢንዱስትሪ ፓርክ አምራቾች የኤክስፖርት...

ዜኒት ባንክ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማረግ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ዝናቡ ይርጋ ዜኒት ባንክ ተወካዮች ጋር በኢትዮጵያ በቅርቡ በተከፈተውን የባንክና የፋይናንስ ዘርፍ የኢንቨስትመንት እድሎችን ውይይት አካሄደዋል። ምክትል ኮሚሽነሩ ኢትዮጵያ...

አርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የብድር አገልግሎት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዳስታወቀው ባለ አነስተኛ ይዞታ አርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የብድር አገልግሎቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የኮርፖሬት...

የነዳጅ ዋጋን የሚቀንሰውን የባቡር ትራንስፖርት ለማስጀመር የፋይናንስና ወጪ አወቃቀር ድርድር መካሄዱ ተሰማ

የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የጂቡቲ መንግሥት እና የኤሚሬትስ ናሽናል ኦይል ካምፓኒ ከፍተኛ ባለሥልጣናት አዲስ አበባ ላይ ባደረጉት ስብሰባ፣ ነዳጅን በባቡር መስመር የማጓጓዝ አገልግሎት ዳግም ለማስጀመር በሚያስፈልጉ...

ሆቴሎች በዶላር ስለሚሰሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያው እንደጠቀማቸው የሚድሮክ ዋና ስራ አስደፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ገለፁ።

በዚህም ሸራተን ለመጀመሪያ ጊዜ አትርፏል  ያሉት ስራ አስፈፃሚው። በዚህ የተነሳ ሆቴል ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ተነሳስተናል ሲሉ ቅዳሜ እለት የኮፕ 32 ዝግጅትን አስመልክቶ በተጠራ መድረክ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img