Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድርን ለማጠናቀቅ ወደ ጄኔቫ ታቀናለች

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ለሁለት አስርት ዓመታት ስታካሂድ የቆየችውን ድርድር ለማጠናቀቅ ወሳኝ የተባለውን 7ኛ ዙር የስራ ቡድን ስብሰባ በመጪው ሚያዝያ 14 እና...

የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት እና የኢንሹራንስ ዋስትና መቋረጥ በዓለም የንግድ መስመር ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቀነ

በኢራን፣ በእስራኤል እና በአሜሪካ መካከል ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ፣ የኢራን አብዮታዊ ዘበኛ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያለው የሆርሙዝ ሰርጥ "ተዘግቷል" ሲል ባወጀው መነሻ ዓለም...

በመጋዘን ደረሰኝ ማስያዣነት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ብድር መሰጠቱ ተገለጸ

 በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የአርሶ አደሮችን፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራትንና የአቀናባሪዎችን የፋይናንስ ተደራሽነት ለማረጋገጥ እየሰራ ባለው የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አገልግሎት አማካኝነት ውጤታማ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን...

ከ2.6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የኢንዘቨስትመንት ዕድል ይፈጥራል የተባለ የኢንቨስትመንት ፎረም ሊካሄድ ነው

በዓለምሰገድ እስጢፋኖስ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን(ዶ/ር) እንዳስታወቁት በ4ኛው ኢንቨስትመንት  ፎረም ላይ የኢትዮጵያን ያላትን ምቹ የኢንቨስትመንት ምህዳር በስፋት የሚያሳይ እና የማከሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን...

“የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት የአፍሪካን ኢኮኖሚ በቀጥታ ሊጎዳ ይችላል”  አቶ ክቡር ገና

 ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራንላይ የከፈቱትን ጥቃትና ኢራንም በበኩሏ እየወሰደች ያለችውን የአጸፋ ጥቃት ተከትሎ የቀጠለው ግጭት፣የአፍሪካን ኢኮኖሚ በእጅጉ ሊጎዳ እንደሚችል የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ክቡር...

በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የነዳጅ ዋጋ የ13% ጭማሪ አሳየ

ባለፈው ቅዳሜና እሁድ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥምረት በኢራን ላይ የተሰነዘረውን ከፍተኛ ወታደራዊ ጥቃት ተከትሎ፣ በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ መናር ተመዝግቧል። የብሬንት ድፍድፍ...

የሆርሙዝ ሰርጥ❗️

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ሆርሙዝ ሰርጥ‼️ በእስራኤልና አሜሪካ በኢራን ላይ በከፈቱት ጦርነት የመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ተናግቷል፡፡ ይህንን ተከትሎ ኢራን ዘወትር እንደምትዝተው የሆርሙዝ ሰርጥን ትዘጋለች ተብሎ ተፈርቷል፡፡ለመሆኑ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img