Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በስድስት ወራት ውስጥ የ66 ቢሊዮን ብር ሽያጭ ማከናወኑን አስታወቀ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ 65.99 ቢሊየን ብር አጠቃላይ ሽያጭ በማከናወን ከዕቅድ በላይ ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ። ተቋሙ በሸራተን አዲስ ሆቴል...

የኢራን ጦርነት የኢኮኖሚ ውድቀትን እያባባሰ ነው

ነዳጅ እና ውሀ ማጣሪያዎች እየተደበደቡ ነው። የኢራን እና እስራኤል፣ አሜሪካ ጦርነት በ10ኛ ቀኑ ወደ አዲስ ምዕራፍ ገብቷል። አሁን የሚሳኤልና ድሮኖች ድብደባ ወታደራዊ ተቋማትን አልፎ የኢኮኖሚ ኢላማዎች...

በአፍሪካ የክሪፕቶ ምንዛሬ አጠቃቀም በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ

ኢትዮጵያ በክሪፕቶ ምንዛሬ አጠቃቀም በዓለም 26ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች በአፍሪካ የክሪፕቶ ምንዛሬ አጠቃቀም ካለፉት ዓመታት በበለጠ ፍጥነት እያደገ መሆኑን አዳዲስ መረጃዎች አመለከቱ። በተለይም ከሐምሌ 2024 እስከ...

የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የዋጋ መረጃ መዘግየት በግዥ ሂደቱ ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን ገለጸ

የኢትዮጵያ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ወደ ኤሌክትሮኒክ ግዥ ሥርዓት እያደረገ ያለው ሽግግር በዋጋ ማረጋገጫ መረጃዎች መዘግየትና በገበያ ዋጋ መዋዠቅ ምክንያት ፈተና እየገጠመው መሆኑን አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና...

የቡና ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየቀነሰ መምጣቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ  የቡና አምራቾችና አቅራቢዎች በእጃቸው ያለውን የቡና ምርት በፍጥነት ወደ ገበያ ሊያቀርቡ እንደሚገባ ተጠቁሟል የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ(ዶ/ር)  ባለፉት ሁለት ወራት...

ኢትዮ ቴሌኮም እና ኤሪክሰን የኔትወርክ ማስፋፊያን ለማከናወን እና ለማዘመን የሚያስችል  ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ማስፋፊያን በማከናወን እና በማዘመን የኢትዮጵያን ዲጂታል መሰረተ ልማት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችል  ስምምነት ከኤሪክሰን ኩባንያ ጋር በባርሴሎናው የዓለም አቀፍ የሞባይል...

የወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆለቆለ፤ የአሜሪካ ዶላር መጠናከር ለገበያው መውረድ ምክንያት ሆኗል

በመካከለኛው ምስራቅ በአሜሪካ፣ በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለው ወታደራዊ ውጥረት ተባብሶ ቢቀጥልም፣ የዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ማክሰኞ ዕለት የ4% ድንገተኛ ቅናሽ አሳይቷል። የወርቅ ዋጋ በኦንስ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img