Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

የብር የመግዛት አቅም በሁለት ሳምንት ውስጥ በ አንድ በመቶ ተዳከመ

የባንኮች ፍላጎት ለጨረታ ከቀረበው የውጭ ምንዛሬ በሁለት እጥፍ ተኩል የላቀ ሆኗል የትይዩ ገበያ ዋጋ እየተዳከመ ነው ቢሆንም የባንኮች የውጭ ምንዛሬ የመግዛት ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ እስከ 2032 ድረስ ያለውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በዚህም ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ወደ 242 ለማድረስ መታቀዱ ተገልጿል። ይህ ማስታወቂያ የተሰማው...

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ  የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት የተደረገው ጭማሪ ከአምስት እስከ 20 ብር...

የመርከብ ድርጅቱ ለፍተኛ ጭነት በራሱ መርከቦች ማጓጓዝ መቻሉን አስታወቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ የራሴ መርከቦች 409 ሺ ቶን ጭንት አጓጓዙ ሲል ግዙፉ የመርከብ አንቀሳቃሽ የኢትዮጵያ ባህር ትራነስፖርት እና ሎጅስቲክስ (ኢባትሎ) አስታወቀ። 9 ሁለገብ ጭነት የሚይዙ ነስተኛ እና...

የማዕድን ሚኒስቴር ከ4.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ሦስት ኩባንያዎች የምርት ፈቃድ ሰጠ

በኢቢቪ ዘጋቢ የማዕድን ሚኒስቴር የምርመራ ሂደታቸውን አጠናቀው ወደ ምርት ምዕራፍ ለሚሸጋገሩ ሦስት ግዙፍ ኩባንያዎች የምርት ፈቃድ ሰጠ። ኩባንያዎቹ በአጠቃላይ ከ4.2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት ካፒታል...

ለስትራቴጂያዊ ኢንቨስትመንትና የፋይናንስ ትብብር ከሲዲፒ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጉን  የኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከኩባንያው ከፍተኛ የሥራ አመራር ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በጣሊያን ሮም ከሲዲፒ (Cassa Depositi e Prestiti - CDP)...

አምራች ኢንደስትሪው በቂ የፋይናንስና መስሪያ ቦታ አቅርቦት  እያገኘ እንዳልሆነ ተጠቆመ

በአለምሰገድ እጢፋኖስ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የመንግስትና የግል ዘርፍ የምክክር ፎረም አካሂዷል፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት አምራች እንደስትሪው ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶች በማምረት የውጭ ምንዛሬን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img