Homeኢኮኖሚ

ኢኮኖሚ

በባንኮች፣ በአምራቾች እና በገዢዎች መካከል የሦስትዮሽ ስምምነት እንዲኖር ጥሪ ቀረበ

በኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ውስጥ የሚስተዋለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ለመፍታት በባንኮች፣ በአምራቾች እና በምርት ገዢዎች መካከል የተቀናጀ የሦስትዮሽ ስምምነት ሊተገበር እንደሚገባ ባለሀብቶችና የዘርፉ ባለሙያዎች ጥሪ...

በኢትዮጵያ  ባለሀብቶች ኢንቨስት ማድረግ የሚችሉበት ከባቢ እያደገ ነው ተባለ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ 4ኛው "ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ፎረም  ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ዝግጁ ናት በሚል መሪ ሀሳብ መካሄድ ጀምሯል የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንደገለጹት ኢትዮጵያ እየሰራች...

አነስተኛ ባንኮች በውጥረት ውስጥ ግዙፍ ባንኮች የተቀማጭ ገንዘብ ገበያውን እየተቆጣጠሩት ነው

በኢቢቪ ዘጋቢ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ውስጥ እየታየ ያለው ከፍተኛ የገበያ መዋጥ፣ አነስተኛ ባንኮች በገበያው ውስጥ ለመቆየት ብርቱ ትግል እንዲያደርጉ እያስገደዳቸው መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በጡረታ ፈንድ የሀብት ክምችት ላይ ስጋቱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፣ የኢትዮጵያ የመንግሥትና የግል ዘርፍ ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ተቋማት የያዙት የ529 ቢሊዮን ብር ሃብት በሀገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ላይ "ሥር የሰደደ ስጋት"...

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ላይ በተፈጸመ “የማጭበርበር ድርጊት” ምክንያት የፒ.ደብሊው.ሲ (PwC) ኩባንያዎችን አገደ

የዓለም ባንክ ግሩፕ በምስራቅ አፍሪካ የኃይል ትስስር ፕሮግራም ስር በሚተገበረው የኢትዮጵያ-ኬንያ የከፍተኛ ቮልቴጅ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት ላይ “የተመሳጠረ እና የማጭበርበር ድርጊት” ፈጽመዋል ያላቸውን የፒ.ደብሊው.ሲ...

ኢትዮጵያ ከአመታት ጥረት በኋላ በቡድን 20 አገራት የጋራ ማእቀፍ ሁለተኛውን የተናጠል የእዳ ሽግሽግ ስምምነት አደረገች

ዛሬ ይፋ እንደተደረገው አገሪቱ ከጣሊያን ጋር በቡድን 20 ማዕቀፍ ስር የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ከኮቪድ 19 መከሰት ወዲህ ኢትዮጵያ በጋራ ማእቀፍ በሚፈቀድላቸው አገራት የእዳ...

ነዳጅ ማደያዎች ለህዝብ ትራንስፖርት ለሚሰጡ ተሸከርካሪዎች ቅድሚያ መስጠት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ

ባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦትን ለመጠበቅ አዲስ የቅድሚያ ተጠቃሚነትና የቁጠባ መመሪያ አውጥቷል ባለሥልጣኑ ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣውና ለነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች ባሰራጨው መመሪያ የነዳጅ አከፋፋይ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img