HomeUncategorized

Uncategorized

ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ ድንበር ተሻጋሪ የገንዘብ ዝውውርን የሚያቀላጥፈው “ሲቢኢ ኮኔክት” ዲጂታል መድረክ ተመረቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላትና ዓለም አቀፍ ደንበኞቹ በቀላሉና በሕጋዊ መንገድ የገንዘብ ዝውውር እንዲያደርጉ የሚያስችለውን "ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት" የተሰኘ አዲስ የፋይናንስ አገልግሎት...

አፍሪካ ግማሽ ያህሉ የግጦሽ መሬቶች ከመሸከም አቅማቸው በላይ ለግጦሽ እየዋሉ መሆኑ ተገለጸ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እ.ኤ.አ. 2026 "ዓለም አቀፍ የግጦሽ መሬቶችና አርብቶ አደሮች ዓመት" ተብሎ እንዲከበር ዝግጅት እየተደረገ ባለበት ወቅት፣ በአፍሪካ አህጉር ግማሽ ያህሉ የግጦሽ መሬቶች...

ብሄራዊ ባንክ የባንኮች የብድር እድገት መጠን እንደተጠበቀው ካለምንም ለውጥ እንዲቀጥል ወሰነ።

የብሄራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የባንኮች አመታዊ የብድር እድገት በ24 በመቶ ተገድቦ እንዲቀጥል ወሰነ። ኮሚቴው ባለፈው መስከረም ባደረገው ስብሰባ የብድር እድገቱ ቀደም ሲል ከነበረው 18...

ሳፋሪኮም የታሪፍ ማሻሻያ እንዲደረግ ለኢትዮ ቴሌኮም ይፋዊ ጥያቄ ማቅረቡ ተሰማ

በኢቢቪ ዘጋቢ ተጨማሪ የቴሌኮም ኩባንያ በመሆን ወደ ኢትዮጵያ የገባው ሳፋሪኮም ከመነሻውም በአገሪቱ የሚሰራበት ታሪፍ እንደማያዋጣው ሲገልፅ መቆየቱ የሚታወስ ነው። ሆኖም ፍሬህይወት ታምሩ የሚመሩት ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት...

ብሔራዊ ባንክ የወርቅ ጥራትን ለመለየት ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሊሸጋገር ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከወርቅ አቅራቢዎች በሚረከበው ወርቅ ላይ የባዕድ ነገሮች መቀላቀል በስፋት መስተዋሉን ተከትሎ፣ የጥራት መለኪያ ዘዴውን ወደ ዘመናዊው የ«ስፔክትሮሜትር» ቴክኖሎጂ ለመቀየር መገደዱ ተዘገበ። ባንኩ...

Ethiopia’s Health Spending Set to Surge 73% by 2030, Driven by Government Investment

-Health-related taxes and the exploration of debt-swaps for health are tabled By EBV staff writer Ethiopia’s health expenditure is projected to grow by more than 72...

World Bank Warns: Developing Nations Face Record Debt and Soaring Borrowing Costs

By EBV staff writer A new report from the World Bank paints a stark picture of a deepening debt crisis in developing countries, revealing record-high...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img