Homeዜና

ዜና

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እውነተኛ የሀብት ፈንድ ሊሆን አይችልም አለ

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ካለው የማክሮ ኢኮኖሚ እና የፊስካል ተጋላጭነት አንጻር እንደ እውነተኛ የሀብት ፈንድ ሊያገለግል እንደማይችል አመለከተ። ባንኩ በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት፣...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 118 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ እንዳገኘ አስታወቀ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ የደንበኞቹ ቁጥር 5 ነጥብ 88 ሚሊዮን በላይ መሻገሩን አገልግሎቱ ገልጿል።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም...

የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የመጀመሪያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን  ከኃላፊነት መልቀቃቸው ተገለጸ

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) የመጀመሪያው ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ጥላሁን እስማኤል ካሳሁን ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ተከትሎ ወ/ሮ ዮዲት ካሳ አዲሷ ዋና ስራ አስፈፃሚ...

ሴንቸሪ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ኩባንያዎቹ ምን እየሰሩ ነው?

የብረት ፋብሪካው በከፍተኛ ኢንቨስትመንት ከአካባቢ ብከላ ነጻ የሆነ የምርት ሂደት መጀመሩ ተነግሯል፡፡ በሴንቸሪ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር የሚገኙት ስቲሊ አር ኤም አይ እና አስመን ኃ/የተ/ግ/ማ እንደ...

የአገር ፍቅር በተግባር ሲገለፅ!

ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ የቀጣይ ትውልድ ተስፋ መሆናቸውን ቀጥለዋል ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ኦሀዮ ግዛት ያደረጉት ኢትዮጵያውያን ባለትዳር እና የተዋጣላቸው ኢንቨስተሮች ለማ ጌታቸው እና ዶ/ር ገነት እንዳለ መጪውን ትውልድ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ወደ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት ተሸጋገረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) በይፋ"ፋይዳቨርስ" በመባል ወደ የመንግሥት የልማት ድርጅት ማዕቀፍ ማደጉ ተገለጸ። ይህ አዲስ ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) ሥር የተጠቃለለ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱ...

የሳይበር ወንጀል ጉዳት በአፍሪካ ቀጥተኛ ኪሳራው ወደ 5 ቢሊዮን ዶላር እየተቃረበ ነው

በአፍሪካ አህጉር እየታየ ባለው ፈጣን የቴክኖሎጂ መስፋፋት ሳቢያ የሳይበር ወንጀሎች እያደረሱት ያለው ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢንተርፖል ይፋ አደርጓል። አዲስ በተለቀቀው የኢንተርፖል የአፍሪካ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img