Homeዜና

ዜና

ኢትዮቴሌኮም  ለሚያለማቸው መሬቶች እና ችግኞች  ከ159 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት መድቦ እየሰራ እንደሚገኝ የካምፓኒው ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ አስታወቁ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ   በታዳሽ የኃይል ኢንቨስትመንቶች፣ በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ የኔትወርክ መሠረተ-ልማቶች እና ኃይል ቆጣቢ አረንጓዴ የዳታ ማዕከላት አማካኝነት የካርቦን ልቀት ቅነሳን ላይ ውጤት ማስመዝገቡን አስታውቋል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም...

የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ለ5 አመት ታገዱ

ተደጋጋሚ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሲሰጣቸው ነበር ተብሏል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ፒኤችዲ) ከሳምንት በፊት ከሀላፊነታቸው ለተነሱት ተስፋዬ ቦሩ (ፒኤችዲ) በጻፉት ደብዳቤ በየትኛውም የባንክ ከፍተኛ...

‎የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍም ማግኘቱን አስታወቀ

የኢባትሎ  ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዱልበር ሸምሱ (ኢ/ር) እንደገለጹት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 144 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 157 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር...

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በሁሉ ስፖርት ላይ የጣለውን እገዳ ውድቅ አደረገ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የብሔራዊ የሎተሪ አስተዳደር የዕድል ጨዋታ ኦፕሬተር ከሆነው "ሁሉ ስፖርት" ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ሕጋዊ መሠረት የሌለው በማለት ውድቅ አደረገው። ይሁን...

የኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት ገቢ ከድምፅ በለጠ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ካምፓኒው የደንበኞቹ ቁጥር 90 ነጥብ 1 ሚሊየን መድረሱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የካምፓኒውን የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ላይ እንዳስታወቁት ኢትዮ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ትልቁ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 110 ሚሊዮን ዶላር አጸደቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ በሶማሌ ክልል ለሚገነባውና 300 ሜጋ ዋት አቅም ለሚኖረው የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 110 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ። ሲጠናቀቅ በኢትዮጵያ ትልቁ የንፋስ...

የባህር ላይ ጥቃት በቀጠናው እያገረሸ መጤቷል

የታንዛኒያ ባንዲራ የምታውለበልብ መርከብ በባህር ዘራፊዎች መያዙ ተሰማ የታንዛኒያ ሰንደቅ ዓላማ የምታውለበልበው "ኤምቲ አሳና" የተሰኘች የካርጎ መርከብ፣ በየመን የባህር ዳርቻ አቅራቢያ በባህር ዘራፊዎች ቁጥጥር ስር...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img