Homeዜና

ዜና

የመንግስት ልማት ድርጅቶች ለሀገራዊ በጀት ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ድርሻ ለመሸፈን ማቀዳቸው ተገለጸ

​የመንግስት ልማት ድርጅቶች በተያዘው በጀት ዓመት ለሀገራዊ በጀት ከሚጠበቀው ድርሻ ውስጥ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ለመሸፈን ማቀዳቸው ተገለጸ።​የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች...

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ሳምንታዊ የአክሲዮን ግብይት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገረ

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ (ESX) ሳምንታዊ የአክሲዮን (ኢኩዊቲ) የግብይት መጠኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሻገር አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ያስመዘገበ ሲሆን፣ ይህም...

70 በመቶ ኢትዮጵያውያን ዘመናዊ የጥርስ ማጽጃ/ሳሙና አይጠቀሙም

በኢቢቪ ዘጋቢ Worldpanel by Numerator የተሰኘ የገበያ አጥኝ ተቋም ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት ባለፈው አንድ አመት ውስጥ ከ 10 ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ውስጥ ሰባቱ የጥርስ ሳሙና...

ብሄራዊ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ በማዕከላዊ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) መላ ያደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ውጤታማ ሆነ

በኢቢቪ ዘጋቢ ከከዚህ በፊቱ በተለየ ባንኮች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በCSD መላ አቅርበው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ተሳትፈዋል፡፡ በዚህም ከተሳተፉ 16 ባንኮች 8 ባንኮች በአማካኝ አንድን ዶላር በ158...

ግብርና ሚኒስቴር በ10.15 ሚሊዮን ዶላር የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ለመገንባት ውል መፈራረሙን አስታወቀ

የግብርና ሚኒስቴር በአፍሪካ ልማት ባንክ ድጋፍና በ10.15 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ ዘመናዊ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ተቋም ለመገንባት ከ"አግሪፋም" ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።ስምምነቱ የኢትዮጵያን የዶሮ...

የወርቅ ዋጋ በአገር ውስጥ ገበያ ቀነሰ

-ዘርፉ ሳቢነቱ ቀንሷል እየተባለ ነው በኢቢቪ በባህረሰላጤው ጦርነት ሳቢያ የአገር ውሰጥ የወርቅ ዋጋ እስከ 16 በመቶ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለፀ። በኢትዮጵያ በመካከለኛ እና ባህላዊ ደረጃ  የሚመረተው የወርቅ መጠን...

“የራሳችንን ወዳጅ የመምረጥ መብት አለን” ያለችው ሶማሊላንድ በታይዋን አዲስ የዲፕሎማሲ ፅህፈት ቤት ከፈተች

ሶማሊላንድ የራሷን ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅ የመምረጥ ሉዓላዊ መብት እንዳላትና ከቤጂንግ (ቻይና) እንዲሁም ከሞቃዲሾ (ሶማሊያ) የሚሰነዘሩባት የፖለቲካ ተፅዕኖዎች ከታይዋን ጋር ያላትን ወዳጅነት ሊያናጉት እንዳልቻሉ በታይዋን የሶማሊላንድ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img