Homeዜና

ዜና

ጁባ የግብፅን ወታደራዊ ካምፕ መዝጋቷን ተከትሎ በዓባይ ውዝግብ ላይ አዲስ የፖለቲካ ምዕራፍ ተጀመረ

በደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በፓጋክ አካባቢ ለዓመታት ሲንቀሳቀስ የነበረው የግብፅ ወታደራዊ እና የደህንነት ካምፕ እንዲዘጋ የጁባ መንግስት መወሰኑ ተሰማ። ይህ ውሳኔ በምስራቅ...

ዓለም አቀፋዊ ፉክክርን የሚቋቋሙ፣ በቴክኖሎጂ የተደገፉ በአስተዳደር የጠነከሩና ለኢኮኖሚው ተጨባጭ እሴት የሚፈጥሩ የፋይናንስ ተቋማትን መገንባት አስፈላጊ እንደሆነ ተጠቆመ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ማሻሻያዎች፣ ካፒታላይዜሽን፣ ውህደትና የተቋማት ግዚዎች፣የባለአክሲዮኖች ሚና በሚል ዘመን ባንክ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት  ተካሄደ የፓናል ውይይቱ በባንኮች፣ በተቆጣጣሪ መሥሪያ ቤቶች፣ በባለድርሻ አካላት...

ኢራቅ እና ኤምሬትስ አማራጭ የነዳጅ ቧንቧዎችን ለመዘርጋት እየተሽቀዳደሙ ነው

በመካከለኛው ምስራቅ በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ ቁልፍ የሆነው የሆርሙዝ የባህር ሰርጡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መዘጋቱን ተከትሎ፣ ኢራቅ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በፋርስ ባህረ ሰላጤ...

የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ባንኮችና ዲጂታል ገንዘቦች ላይ ያነጣጠረ 21ኛውን የማዕቀብ እቅድ ይፋ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት በዩክሬን ላይ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ተከትሎ በሩሲያ ላይ የሚጥለውን 21ኛውን ከባድ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ረቂቅ ይፋ ማድረጉን የህብረቱ ከፍተኛ ዲፕሎማት ካጃ ካላስ አስታወቁ። ይህ...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 80 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር አገኘ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር ነው የ80 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የብድር ስምምነት የተፈራረመው። በስምምነቱ መሰረት ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ለሚድሮክ...

በአለም የገንዘብ ተቋም ወገን የኢኮኖሚ ማሻሻያውን የሚመሩት ሰው ከሀላፊነት ሊነሱ ነው

በአለምሰገድ እስጢፋኖስየኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያን በአለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ወገን እየተከታተሉ የሚገኙት አልቫሮ ፒሪስ በቅርቡ ወደ አለም የብድር ስርአት ወደ መጣችው እና የአለም ባንክ እና...

ኤርትራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የ81ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና ተመረጠች

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው 85ኛው የጠቅላላ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ላይ ኤርትራ ለመጪው 81ኛው የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆና በአብላጫ ድምፅ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img