Homeዜና

ዜና

የአፍሪካ ህብረት በምርጫ ጣቢያዎች የነበረውን ከፍተኛ የድምፅ ሰጪዎች ቁጥር በመጥቀስ በኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት ላይ መዋቅራዊ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ አሳሰበ

በኢቢቪ ዘጋቢ የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን በሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ላይ ባደረገው የመጀመሪያ ደረጃ ምልከታ፣ በቀጣይ የምርጫውን ተዓማኒነትና ቅልጥፍና ይበልጥ ለማሳደግ የሚረዱ መዋቅራዊ ማሻሻያዎች...

ዓለም አቀፍ አጋሮች ግንቦት 24 የተካሄደውን የኢትዮጵያ 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ መካሄዱን በበጎ እንደሚቀበሉ አስታወቁ

በኢቢቪ ዘጋቢ  በምርጫው ሂደት ላይ የምርጫ ቦርድ፣ እጩዎች እና የሲቪል ማህበራት ያደረጉትን ጥረት አድንቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ እና የአባል አገራቱ ኤምባሲዎች፣ ከካናዳ፣ ኖርዌይ እና ስዊዘርላንድ...

የገዥው ቦታ አዲስ ሰው ተሾመበት

እዮብ ተካልኝ (ፒኤችዲ) ወደ ብሄራዊ ባንክ ገዥነት መስከረም ላይ ከሄዱ በኋላ ወሳኝ የሚባለው የገንዘብ ሚኒስቴር የፊሲካል ፖሊሲ እና ፐብሊክ ፋይናንስ አስተዳደር ሚኒስትር ደኤታ መደብ...

ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ

በቅርቡ ሲደረግ የነበረው የእዳ ሽግሽግ ድርድር ያለ ውጤት መቋጨቱን ተከትሎ በዩሮ ቦንድ አንድ ቢሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።ኢትዮጵያ...

አሜሪካ ኢምባሲዋን ልትዘጋ ነው

👉ቪዛ የሚሰጡ የአሜሪካ ሚሲዎኖች ቁጥራቸው ይቀንሳል። ከስደተኛ በተለይ ከአፍሪካ ከሚመጡ ስደተኞች ጋር በተያያዘ የአቋም ለውጥ ያደረገው የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር በአህጉሪቱ ኢምባሲዎቹን በከፍተኛ መጠን እንደሚቀንስ ተገለፀ። የተለያዩ...

የአፍሪካ ኢኮኖሚ በ2026 በ4.2 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ተገለፀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ይፋ ባደረገው የ"2026 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ትንበያ" ሪፖርት መሰረት፣ የአፍሪካ ኢኮኖሚ በ2026 በ4.2 በመቶ እንደሚያድግ ታውቋል። ይህ እድገት በ2025 ከነበረው 4.4 በመቶ...

የሻምፒዎንስ ሊግ የዋንጫ ጨዋታን ለመታደም ወደ ቡዳፔስት፣ ሀንጋሪ ያቀኑት የኮንጎ ፕሬዝደንት ከአውሮፕላን ጣቢያ እንዳይወጡ መደረጉ እያነጋገረ ነው

ደጋፊዎች ገንዘባቸው እንዲመለስላቸው ጠይቀዋል ፕሬዝደንት ፊሊክስ ቲሼኬዲ በፒኤስጂ እና አርሰናል መካከል የሚደረገውን የዋንጫ ግጥሚያ ለመመልከት ነበር ልኡካቸውን ይዘው ወደ ቡዳፔስት ያቀኑት። እንዲያም ሆኖ እንደሚመጡ አልተነገረንም እንዲሁም...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img