Homeዜና

ዜና

ዘመን ባንክ “ዚ-ቀመር” የተሰኘ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደረጀ ዘበነ "ዚ-ቀመር" የተሰኘ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ማስጀመሪያ ላይ እንደገለጹት ባንኩ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለማስጀመር ላለፉት ሁለት...

ኢትዮጵያ በ2035 ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለመሆን 18 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ ስትራቴጂ ነደፈች

የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እስከ ፈረንጆቹ 2035 ድረስ መላውን የሀገሪቱን ክፍል አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂ እየቀረጸ መሆኑን አስታወቀ። ለዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት...

የፌዴራል ዋና ኦዲተር የኦዲት ሪፖርቶችን “ቆልፎ” መጫኑ ጥያቄ አስነስቷል

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የመንግስት መስሪያቤቶችን የኦዲት ግኝት ሪፖርቶች በይፋዊ ድረገጹ ላይ መጫኑ የሚታወቅ ቢሆንም፣ የአሁኑ አሰራር አነጋጋሪ ሆኗል። ለረጅም ጊዜ ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ...

ኢትዮጵያ የቡና ምርቷን በሄክታር በሁለት እጥፍ ለማሳደግ አዲስ ኢኒሼቲቭ አስተዋወቀች

👉በቀጣይ 5 አመት ከ ኤክስፖርት የሚገኘው ገቢ በእጥፍ እንዲጨምር ነው የታቀደው። ዛሬ በግብርና ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተጠራ መድረክ ይፋ የተደረገው ኢኒሼቲቭ የኢትዮጵያን የቡና ምርትና ምርታማነት...

የፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ

ፖለቲከኛ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ በሀገር ውስጥ፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ታትሞ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ ‹‹ብዕርና ባሩድ›› መጽሐፍ፤ በሁለት ክፍሎች፣ በአምስት ምዕራፍ፣ በ 500 ገጽ...

በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከፍተኛ ልምድ እና እውቀት ያካበቱ የስራ ኃላፊዎችን በጠንካራ የውድድር ሂደት በመመልመልና ምርጫ በማካሄድ አደራጅቶ ወደ ስራ እንዲገቡ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አማራ...

ባንኩ ለቅዳሜ ገበያ በላከው መግለጫ አማራ ባንክ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተቋም ሆኖ ቀጥሏል። የባንኩ እድገት የአንድ ግለሰብ፣ የአንድ ቡድን ወይም የአንድ ውሳኔ...

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የባንኮች ፍላጎት ቀነሰ

By EBV Staff Writer በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  በሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ በተደረገው 24ኛው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ውጤት የኢትዮጵያ ባንኮች በጨረታው ላይ ያሳዩት ተሳትፎና...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img