Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

የዓለም ሥራ ድርጅት በውጭ አገር ለሚሰማሩ ዜጎች ጥበቃ የሚውል የ1.2 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

የዓለም የሥራ ድርጅት (ILO) ከአውሮፓ ኅብረት ባገኘው ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ፣ ወደ ውጭ አገር ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎችን መብትና ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል አዲስ...

ለገጠር ፋይናንስ እና ልማት ፕሮጀክት የሚውል የ110 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ተገኘ

የኢትዮጵያ መንግስት በገጠር አካባቢዎች የሚካሄዱ የልማት ስራዎችን ለማፋጠን እና የፋይናንስ አቅርቦትን ለማሳደግ የሚያስችል የ110 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ድጋፍ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ማግኘቱን አስታወቀ። ይህ ግዙፍ...

በስድስት ወራት 709 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ ችያሉ ሲል የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረካቸውን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄዱ ነው የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ እንደገለጹት በያዝነው 2018 በጀት ዓመት...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሳይበር ደኅንነቱን በሰው ሠራሽ አስተውሎት ሊጠብቅ ነው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዲጂታል አገልግሎቶች መስፋፋት ጋር ተያይዞ የሚመጡ የሳይበር ጥቃቶችንና የማጭበርበር ድርጊቶችን ለመከላከል ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚጠቀም አዲስ የደኅንነት ስትራቴጂ ተግባራዊ ሊያደርግ...

የዘመን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ ከ100 ቢሊዮን ብር ማለፉን አስታወቀ

የተከፈለ ካፒታሉም14 ቢሊዮን ብር ደርሷል ዘመን ባንክ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ አጠቃላይ ሀብት 106 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል፡፡ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ ደግሞ 80 ቢሊዮን...

ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ እንዲጠቀሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የብድር ሰነድ (Letters of Credit) ይሁን ሌላ ክፍያ መንገድ ሲፈቅዱ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ተመንን እንደ አመላካች ዋጋ እንዲጠቀሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ግብይት ድርሻ 87.9 በመቶ ደረሰ

 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ካከናወነው አጠቃላይ የገንዘብ እንቅስቃሴ መካከል 87.9 በመቶ የሚሆነው በዲጂታል የባንክ አማራጮች መከናወኑን አስታወቀ። ባንኩ ባለፉት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img