Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ ድንበር ተሻጋሪ የገንዘብ ዝውውርን የሚያቀላጥፈው “ሲቢኢ ኮኔክት” ዲጂታል መድረክ ተመረቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላትና ዓለም አቀፍ ደንበኞቹ በቀላሉና በሕጋዊ መንገድ የገንዘብ ዝውውር እንዲያደርጉ የሚያስችለውን "ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት" የተሰኘ አዲስ የፋይናንስ አገልግሎት...

ፀደይ ባንክ በ2017 የሒሳብ ዓመት የ2.13 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ማስመዝገቡ ተነገረ

ባለፉት ተከታታይ ዓመታት ከፍተኛ ትርፍ ሲያስመዘግብ የቆየው ፀደይ ባንክ፣ በተጠናቀቀው የ2017 የሒሳብ ዓመት ያልተጠበቀ የ2.13 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ማስተናገዱ ታወቀ። ባንኩ የገጠመውን ይህንን ከፍተኛ የገንዘብ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስታርፔይ የተሰኘ አዲስ የክፍያ ስርዓት  ይፋ አደረገ

ስታርፔይ የኤግልላይን ቴክኖሎጂ እህት ኩባንያ ሲሆን በንግድ ባንክ በኩል የሚፈፀሙ ክፍያዎችን ማሳለጥ የሚያስችል የክፍያ ስርዓት እንደሆነ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ተወካይና የኮርፖሬት አገልግሎቶች ተቀዳሚ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዲጂታል ሽያጭ መረቡን የሚያሳልጥ ስምምነት ተፈራረመ

​የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የንግድ ለንግድ የዲጂታል ስርጭት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን ከኑኮር ቴክኖሎጂስ ጋር ስልታዊ ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ። ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የተፈረመው ይህ ስምምነት፣ የጉዞ...

የኢትዮጵያ የ1 ቢሊዮን ዶላር ዩሮቦንድ ዋጋ በለንደን የአክሲዮን ገበያ ላይ ጭማሪ አሳየ

​ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2014 ዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ያወጣችው የ1 ቢሊዮን ዶላር ዩሮቦንድ ዋጋ፣  በለንደን የአክሲዮን ገበያ ላይ በአሜሪካ ዶላር የ3 ሳንቲም ጭማሪ ማሳየቱን ብሉምበርግ...

ዳሸን ባንክ  የተከፈለ ካፒታሉ 14.3 ቢሊዮን መድረሱን አስታወቀ

ባንኩ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው ቅዳሜ ገበያ ከባንኩ ያገኘችው መረጀ እንደሚያሳየው ዳሽን ባንክ ከ30 ዓመት በፊት አሥራ አንድ ቅርንጫፎችን በአንድ ጀንበር ከፍቶ ሥራ...

ንግድ ባንኮች ለብድር ከያዙት ገንዘብ ውስጥ ቢያንስ 1 በመቶ የሚኾነውን ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንድ ለመግዛት እንዲያውሉት የሚያስገድደውን መመሪያ  ከታህሳስ 22/2018 ጀምሮ መነሳቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ...

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች ለብድር ከያዙት ገንዘብ ውስጥ ቢያንስ 1 በመቶ የሚኾነውን ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንድ ለመግዛት እንዲያውሉት የሚያስገድደውን መመሪያ አንስቷል።  ባንኩ ባወጣው መግለጫ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img