Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ ከ2 ትረሊዮን ብር በላይ መድረሱ ተገለጸ

ቅዳሜ ገበያ ባንኩ ዛሬ ይፋ ካደረገው  መረጃ እንደተመለከተችው  በ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ ከ325 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ በመሰብሰብ አጠቃላይ ተቀማጩን 2...

ሸበሌ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 6 ቢሊየን ብር ተሻገረ

መሰረቱን ጅግጅጋ ከተማ ያደረገው ሸበሌ ባንክ 4ኛውን ጠቅላላ ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ ሀብቱ 6 ቢሊየን ብር  መሻገሩን አስታውቋል። በኢንቨስትመንት ረገድ የታየው ዕድገት፣ የባንክ አገልግሎት ተደራሽነት እና በማህበራዊ...

ኢትዮ ቴሌኮም የ23% አማካይ የዋጋ ማስተካከያ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም ለሚድያ አካላት በላከው እና ለደንበኞቹ በተለያዩ ማህበራዊ ገፆቹ ባሰራጨው መግለጫ በአሁኑ ወቅት ያለውን ማክሮ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ፣ የአገልግሎት ጥራትን በዘላቂነት ለማስጠበቅ...

የኢትዮጵያ ብር በዓለም አቀፍ ደረጃ በዝቅተኛ የዋጋ ደረጃ ካላቸው ገንዘቦች ተርታ ተመደበ

የኢትዮጵያ ብር ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ያለውን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በማጣቱ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከአርጀንቲና እና ከቱርክ ቀጥሎ ሦስተኛው ደካማ መገበያያ ገንዘብ ሆኗል ተባለ። እንደ ብሉምበርግ...

ኢትዮጵያና አሜሪካ ለጤናው ዘርፍ ማጠናከሪያ የሚውል የ1.6 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያና የአሜሪካ መንግስታት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግርና ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚቆይ የ1.6 ቢሊዮን ዶላር የጤና ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሠራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ የ27.8 ቢሊዮን ብር ብድር ሊሰጥ ነው

የብድር ስምምነትቱ በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ተፈርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ተወካይ እና የኮርፖሬት አገልግሎቶች ኤክስኪውቲቭ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኤፍሬም መኩሪያ...

“ኃላፊነታቸው ባልተወጡ አመራሮችና ባለሙያዎች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ወስጃለሁ” የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

ቢሮው በ5ወራት ውስጥ በ179 ሰራተኞች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ መወሰዱን ነው ያስታወቀው። በቢሮው የሞደርናይዜሽን ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዱራህማን በዕቅድ አፈፃፀም ውይይቱ ላይ በበጀት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img