Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

በትግራይ በኮንስትራክሽንና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ጠንካራ የፋይናንስ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተጠየቀ

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት የተመራ የልኡኳን ቡድን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ እንደተገለጸው ባንኩ በትግራይ ክልል የኢንቨስመንት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ...

አርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የብድር አገልግሎት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዳስታወቀው ባለ አነስተኛ ይዞታ አርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የብድር አገልግሎቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የኮርፖሬት...

አማራ ባንክና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የሰነደ መዋለ ንዋይ ላይ አብሮ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) አማራ ባንክ ከወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሱ ባንኩ ከቀዳሚ የፋይናንስ ተቋማት ለመሆን...

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ከብሄራዊ ባንክ አመላካች ዋጋው ቅናሽ አሳይቶ ተጠናቋል

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በየ15 ቀኑ ማድረግ በጀመረው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የዛሬ 12ኛ ዙር ከቀደመው ዋጋ ምንም የሚባል ለውጥ እንዳላሳየ ታወቀ፡፡ በእለቱ ውጤታማ የተባለው አማካኝ...

ገዳ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት የ208% የትርፍ ዕድገት ማስመዝገቡን አስታወቀ

ገዳ ባንክ በቅርቡ ባካሄደው 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ባሳወቀው መሠረት፣ በ2017 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 448 ሚሊዮን ብር ትርፍ በማግኘት ካለፈው ዓመት ጋር...

የአማራ ባንክ በ2018 መጀመሪያ አምስት ወራት 1 ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ

የአማራ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አምስት ወራት  (ከሐምሌ 1 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018) በዋና ዋና የፋይናንስ አፈጻጸም ቁልፍ የስራ መስኮች ላይ ጠንካራና...

ዳሸን ባንክ 50 ሺህ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ

 በ2ኛው የኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያ ኮንፈረንስ  ላይ የዳሸን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስፋው አለሙ ባንኩ ተጨማሪ 10 ቢሊዮን ብር መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ 50 ሺህ አርሶ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img