Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

ሁለት ገለልተኛ ባለሞያዎች በገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ውስጥ ተካተቱ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ፣ የኢቢቪ ዘጋቢ ባሳለፍነው አመት በተሻሻለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የማቋቋሚያ አዋጅ አንቀፅ 23 መሰረት ማእከላዊ ባንኩ የገንዘብ ፖሊሲ ላይ ለቦርድ የውሳኔ ሃሳብ አዘጋጅቶ የሚያቀርብ...

ዳሸን ባንክና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ተቋማትን ለመደገፍ የሚያስችል አጋርነት ፈጠሩ

በኢቢቪ ዘጋቢ ዳሸን ባንክና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) በኢትዮጵያ ለሚገኙ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ተቋማት የፋይናንስ አቅርቦት ለማሳደግ እና የሥራ ፈጠራን ለመደገፍ የሚያስችል አጋርነት መፍጠራቸውን...

የምስራቅ አፍሪካ ባንኮች ከሸበሌ ባንክ ጋር ስልታዊ አጋርነት ለመመስረት ፍላጎት ማሳየታቸው ተነገረ

የሸበሌ ባንክ ወደ ጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት የጀመረውን ስልታዊ ጉዞ ተከትሎ፣ በርካታ የምስራቅ አፍሪካ ባንኮች ከባንኩ ጋር አብሮ ለመስራት እና አክሲዮኖችን ለመግዛት ፍላጎት እያሳዩ መሆኑ...

የብሔራዊ ባንክ ገዢዉ እዮብ ተክለኝ ለአፍሪካ ሀገራት የቀጠናዊ የፋይናንስ ተቋም እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  የአፍሪካ ሀገራት የራሳቸውን አህጉራዊ የፋይናንስ ድጋፍ ሥርዓት ሊዘረጉ እንደሚገባ አሳሰበ። በሳዑዲ አረቢያ እየተካሄደ በሚገኘው "የአሉላ አዳጊ ኢኮኖሚዎች ጉባኤ" ላይ የተሳተፉት የባንኩ ገዢ...

ኢትዮጵያውያን በውጭ አገር ኢንቨስት እንዲያደርጉ ተፈቀደ

በኢቢቪ ዘጋቢ በሰፊ የማክሮኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ከውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ጋር ተያይዞ በርካታ ማሻሻያዎችን ማድረጓን ቀጥላለች፡፡ ከነዚህም መካከል ከዚህ በፊት ይተገበሩ የነበሩ ክልከላዎች...

ፀደይ ባንክ ዮሐንስ አያሌውን(ዶ/ር) በአዲስ ፕሬዝዳንትነት ሾመ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ፈታኝ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ፀደይ ባንክ፣ አንጋፋውን የኢኮኖሚክስ ባለሙያ ዮሐንስ አያሌውን(ዶ/ር) አዲሱ ፕሬዝዳንት አድርጎ መሾሙን በይፋ አስታውቋል። ይህ ሹመት ከየካቲት 2...

የመሠረተ ልማት እና የዕውቀት ክፍተት ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን እንደ መያዣ የመጠቀም መርሃ-ግብርን አጓተተው

አነስተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎችና አርሶ አደሮች እንደ ከብት ያሉ ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን በመያዣነት በመጠቀም የባንክ ብድር እንዲያገኙ ለማስቻል የተጀመረው መርሃ-ግብር፣ በመሠረተ ልማት እና በዕውቀት ክፍተት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img